Debol Motor Services
Debol Motors is a specialized automotive maintenance and repair shop focused on Toyota Vitz, Yaris and Corolla brands in Addis Ababa, Ethiopia
Debol Motors is a specialized automotive maintenance and repair shop focused on Toyota and Hyundai brands in Addis Ababa, Ethiopia
ካላስፈተሹ እንዳይገዙ - በደቦል ሞተርስ ቅድመ-ግዢ ፍተሻ ይተማመኑ! 0966269136
Pre-purchase inspections - Don’t buy it unless you get it inspected! Call us to book your appointment 0966269136
🇪🇹
12/08/2020
31/05/2018
11/05/2018
የአካል ጥገና እና የቀለም ስራ በሂደት ላይ
30/04/2018
መኪናው ከአሜሪካ ኢምፖርት የተደረገ ነው። የበዛ የኤሌክትሪካል ችግሮቹን በምንመረምርበት ጊዜ መኪናው በጎርፍ የውሃ ጉዳት (አሸዋም ጨምሮ) ደርሶበት እንደነበር ብዙ ጠቋሚ ምልክቶች ይታያሉ:: ይህ መኪና በቶታል ሎስ ሽያጭ የተገዛ ይሆን? የመኪናው ባለቤት ሙሉ መረጃ ናርዋቸው የገዙት/ያስመጡት ከሆነ ችግር የለውም... ካልሆነ ግን...
ለማንኛውም የሚገዙትን መኪና የለጠፈ ያልለጠፈ ከአሜሪካ ከዱባይ ሳይሉ በደንብ ያስፈትሹ!
20/03/2018
ለረጅም ጊዜ ቆሞ የነበረ ለፍተሻ የመጣ Rav4 መኪና ውስጥ የተገፕ:: የኤሲ ፊልተርና ሀውዚንግ የአይጦች መኖርያ ሆኖ:: መኪናዎትን ለሰርቪስ ሲያመጡ ከሚፈተሹት (inspect) የመኪና ክፍሎች አንዱ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole, Woreda 14, H No 298
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 12:30 |