Gallaxy LED tv
gallaxy is led tv manufacturer in ethiopia addis ababa and distributor to all regions of ethiopia and exporter of led tv
05/06/2025
ለመላው የጋላክሲ ቤተሰቦች እና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልአድሀ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቹ። በዓሉ የሰላም የፍቅር እና የመተሳሰብ ይሆንላቹ ዘንድ ጋላክሲ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!!
15/05/2025
አዳዲስ ያስገባናቸውን ጥራታቸውን የጠበቁ ዘመናው የቲቪ ማስቀመጫ
👁🗨 ሾው ሩም እና ችርቻሮ መሸጫ አንዋር መስጊድ ድሬደዋ ህንፃ አጠገብ ስልክ
📲 0940370090
📲 0912434546
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ደምበኞቻችን እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በአሉ የሰላምና የፍቅር ይሁንላችሁ በጋላክሲ ምርቶች ይደሰቱ !
ጋላክስ ኤሌክትሮኒክስ አምራችና አከፋፋይ ድርጅት!
አድራሻችን መርካቶ አንዋር መስጅድ ዙሪያ
ስልክ ቁጥር
0904505555/ 0904515555/
0904525555/0904535555
በተጨማሪም በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች ወኪል ሆነው ማከፋፈል ለምትፈልጉ 0904505555 ይደውሉ።
!!
👇በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከተሉን
👉 Facebook
https://www.facebook.com/share/1YFT3Mtcef/
👉Telegram
https://t.me/LKy55qNFZu43NGY0
ጋላክሲ የመኪና አስመጪና ሻጭ የተለያዩ ዓይነት የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በካሽ እና እንዲሁም ከወለድ ነፃ ባንክ ብድር አዘጋጅተናል ይጎብኙን።
🚘 ከተሟላ አክሰሰሪ ( መረጋገጫ እና ቻርጀር) ጋር
📌 አድራሻችን ሳር ቤት ወደ ቫቲካን ኤምባሲ ወረድ ብሎ አንበሳ ባንክ አጠገብ
🤳 0911222342/0911886432
0911510140/0911422546
!
01/11/2024
እስካሁን ድረስ በትዕግስት ለጠበቃችሁን ሙሉ እና ግማሽ ከፍያ ከፍላችሁ ስትጠብቁ ለነበራችሁ በሙሉ:-
መኪኖቹ በተለያዩ ምክንያቶች በመዘግየታቸው ይቅርታ እየጠየቅን
🚘 ቅድሚያ 100%እና 50% ከፍላችሁ ለጠበቃችሁ 5%እና 3% ከስምምነታችን ዋጋ ላይ የቀንስንላችሁ መሆኑን እያበሰርን ከምስጋና ጋር ከ25/02/2017 ሰኞ ጀምሮ መኪኖቻችሁን መረከብ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን ።
🚘 ለአዲስ ደንበኞች በካሽ እና እንዲሁም ከወለድ ነፃ ባንክ ብድር አዘጋጅተናል ይጎብኙን
ስላመናችሁን ስለመረጣችሁን ከልብ እናመስግናለን።
🚘 ከተሟላ አክሰሰሪ ( መረጋገጫ እና ቻርጀር) ጋር
📌 አድራሻ ሳር ቤት ወደ ቫቲካን ኤምባሲ ውድ ብሎ አንበሳ ባንክ አጠገብ
📱 0911222342/0911886432/0911510140/0911422546
24/10/2024
ጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ ማከፋፈያ እና ማምረቻ ድርጅት በተለያዩ ብራንድ ስማርት ቴሌቨዥኖች ቅድሚያ ለጥራት በመስጠት ዋስትና ያላቸው ምርቶችን በማምረት ተመራጭነቱን አረጋግጧል።
አድራሻችን መርካቶ አንዋር መስጅድ ዙሪያ
ስልክ ቁጥር
0904505555/ 0904515555/
0904525555/0904535555
በተጨማሪም በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች ወኪል ሆነው ማከፋፈል ለምትፈልጉ 0904505555 ይደውሉ።
!!
10/09/2024
ጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ ካምፓኒ አዲሱ ዓመት የሠላም የጤናና የብልፅግና እንዲሆንልዎ እየተመኘ የተለያዩ ጥራት ያላቸው ቴሌቬዥኖችን ሀገር ውስጥ በመገጣጠም ለእርስዎ ፍላጎት በመጨነቅና ጥራትን በማስቀደም የተለያዩ ብራንዶችን በማምረት ላይ ይገኛል።
በአዲሱ አመት በጋላክሲ ብራንድ ኤል ኢ ዲ (Led) ምርቶች እየተዝናኑ አዲስ አመቱን ይደሰቱ!
መልካም በዓል
12/08/2024
የመጀመሪያውው SMART ቴሌቪዥን!
ስማርት ቴሌቪዥኖች የቴሌቬዥን እና የኮምፒውተር ድቅል ቴሌቪዥኖች የሚባሉ የቴሌቪዥን ስክሪን እና ኮምፒተር ጥምረት ውጤቶች ናቸው።
ይህ የቴክኖሎጂ ውጤት ዘርፈብዙ አገልግሎቶችን ይሰጣል ለአብነት ያክል ሙዚቃን ፎቶዎችን እና ቪዲዮዎችን በቀጥታ ከኢንተርኔት ወይም በፍላሽ እንዲሁም ከስልክና ኮምፒውተር በ ገመድ አልባ ግንኙነት አማካኝነት መጠቀም ያስችላል። ኢንተርኔትን በመጠቀም የፈለግነውን አለምአቀፍ መረጃዎችን የመዝናኛ ቻናሎችን ማየትንና መከታተልን ጨምሮ በርካታ ተግባራት አሏቸው።
የመጀመሪያው የ ስማርት ቴቪ የፈጠራ ባለቤትነት እ.ኤ.አ. በ1994 ለአንድ የፈረንሣይ ኩባንያ (Fast France Advanced system) ተሰጥቷል፣ ምንም እንኳን ቀደም ባሉት አስርት ዓመታት ውስጥ ቀደምት ፈጠራዎች አለ ቢባልም። እ.ኤ.አ. በ2010፣ በስማርት ቲቪው ዘርፍ አስደናቂ ማሻሻያዎች ታይተዋል።
በ2007 እ.አ.አ የመጀመሪያው ስማርት ቲቪ (HP's Media smart Tv) ይፋ ተደረገ እንዲህ እያለ አሁን የስማር ቴሌቬዥኖች አብዮት ዘመን ሆኗል
ውድ የጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ ቤተሰቦች የቴሌቬዥን ቴክኖሎጂ ወደፊት ምን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ?? ሃሳብዎን በሀሳብ መስጫ ሳጥን ውስጥ ያስቀምጡልን።
መልካም ጊዜ!!
#ጋላክሲ የእርስዎ ምርጫ!!!
10/08/2024
ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ወርቅ!!!
ለመላው የሀገራችን ህዝቦች በፓሪስ ማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ በተገኘው ድል የጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ እንኳን ደስ አለን!!
10/08/2024
የ LED ስማርት ቴሌቬዥን መሰረታዊ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው ክፍል 3 እና 4 የመጨረሻው ክፍል
3) የሞባይልዎን Hotspot አብርተው በቴሌቪዥኖዎ ዋይፋይ አገናኝተው እየተጠቀሙ “No connection” የሚል ፅሁፍ ከመጣ
➫ የስልክዎ Data saver በርቶ ሊሆን ይችላል ከበራ ማጥፋት
➫ Data connection ጠፍቶ ሊሆን ይችላል ማብራት ➫ ስልክዎ ከኢንተርኔት ማገናኘት የሚችል በቂ ሂሳብ ከሌለው ካርድ መሙላት
4) Factory Reset (ወደ የፋብሪካው መቼት መመለስ) ወደ ፋብሪካው አሰራር መመለስ (እንደአዲስ ማስጀመር )የስማርት ቲቪዎች የግንኙነት ችግርን ለመቅረፍ የተቀመጠ የመጨረሻ መፍትሄ ነው።
መልካም ጊዜ!
ፍላጎት ቅድሚያ የሚሰጥ!!!
ሼር እና ላይክ በማድረግ መሰል መረጃዎችን ያግኙ!
በ ቴሌግራም ቻናላችን👇
https://t.me/LKy55qNFZu43NGY0 ያገኙናል
01/08/2024
ሰላም የጋላክሲ ኤሌክትሮኒክስ ቤተሰቦች ባለፈው ክፍል የስማርት ቴሌቬዥኖች መሰረታዊ የ ግንኙነት /Connectivity ችግሮችና መፍትሄዎቻቸውን በክፍል አንድ ለማየት ሞክረናል ዛሬ ክፍል ሁለቱን እንደሚከተለው አስቀምጠናል።
የ LED ስማርት ቴሌቬዥን መሰረታዊ የግንኙነት/Connectivity ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው!
#ክፍል2
2. የ ችግር
Bandwidth/ባንድ ዊድዝ ማለት የገመድ አልባ እና የገመድ ኔትወርክ ዳታ ማስተላለፊያ ይዘት መለኪያ ነው።
ዘመናዊ ስማርት ቴሌቬዥኖች ሁለቱንም መጠኖች ማለትም 2.5GHz እና 5GHz ይደግፋል። እንዲሁም የቅርብ ጊዜ ስሪት የሆነ የዋይፋይ ራውተር ሁለቱንም frequency ይደግፋል። የእርስዎ ቲቪ 5GHz Frequency የማይደግፍ ከሆነ ታዲያ የመተላለፊያ ይዘትዎን/Bandwidth መለወጥ ያስፈልግዎታል።
✅ ለመቀየር የሚከተሉትን ሁለት ቅደም ተከተሎችን በመከተል መቀየር ይቻላል
1. የ WIFI ገመድ አልባ መቼት ይክፈቱ እና ገመድ አልባ ሬዲዮን ለሁለቱም የመተላለፊያ ቻናሎች/Bandwidth channels አንቃ።
2. ቴሌቪዥንዎ ሁለቱንም frequency እንደሚደግፍ ማረጋገጥ አለብዎት ነገር ግን መጨናነቅን ለማስቀረት 5GHz Frequency የተሻለ ነው።
ክፍል ሶስት ይቀጥላል
!!!
!!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
000000