Mohammed Isse

Mohammed Isse

Share

A personal blog is a page that provides timely and accurate information to the community on Facebook

03/05/2026

ከቡሪ እስከ ሀሌ ደብኢ ባለው ሰፊ ከዌኢማ ግዛት ውስጥ የጥጥ እርሻ ልማትን ወክለን አቅማችን የሚፈቅደውን ለማልማት ወጥረናል የነዳጅ ችግር ፈታኝ ቢሆንብንም ኢንሻአላህ እንደ አምና ዘንድሮም በተሳካ ሁኔታ እናለማለን

26/04/2026

Gawra marak qayawneh

24/04/2026

ምርጥ የጥጥ ዘር በአፋር ክልል ተመርቶ የተዘጋጀ

24/04/2026
16/04/2026

እጅግ የተራቀቀ ዘመናዊና ውድ የአሜሪካ ድሮን ዛሬ በኢራን የመከላከያ ሀይሎች ተመቶ ወድቋል አልሃምዱሊላህ ለነገሩ እንኳን ድሮኗ እሷ እራሷ አሜሪካ የአለም የበላይ ሀይል እኔ ነኝ ሃያልነቷ በኢራንዬ ጡንቻ ተቀጥቅጦ ተዋርዶ ወድቋል አሁን አለም በአሜሪካ የማይመራ አዲስ የአለም ስርአት እያዋለደች ነው ኢንሻአላህ።

11/04/2026

የኢራንና አሜሪካ የመጀመሪያ ዙር ድርድር አሁን በኢስላማባድ ተጠናቋል አሜሪካ ከመካከለኛው ምስራቅ ለቃ የምትወጣው በራሷ ፍቃድ ሳይሆን በኢራንዬ የቴክኖሎጂና እስትራቴጂካዊ የበላይነት ለውጥ ተገዳ ነው አልሃምዱሊላህ

05/04/2026

ከኢራን ሰማይ ስር የተከሰከሱት የአሜሪካና የእስራኤል አየር ሀይል ንብረቶች የቴክኖሎጂ ሽንፈትን ነው የተከናነቡት ኢራንዬ እያሸነፈች ነው አልሃምዱሊላህ

03/04/2026

F-35 መብረቅ ለአየር የበላይነት ለትክክለኛነት ኢላማዎች እና ለስለላ ማሰባሰብ የተነደፈ 5ኛ ትውልድ ስውር ባለብዙ ሚና እየተባለ ብዙ የተወራለትን የአሜሪካን F-35 የውጊያ አውሮፕላንን ዝና ለመጀመሪያ ግዜ ኢራንዬ በሀገር በቀል ቴክኖሎጂ በኢራን ሰማይ ላይ ሲከንፍ አፈንድታ አሳይታናለች አልሃምዱሊላህ

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa