Apartments In Addis
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apartments In Addis, Real Estate, Bole, Addis Ababa.
▪️“Amanuel Neguse — Apartment Sales Agent in Addis Ababa.
▪️Specialist in Tracon Real Estate Apartments (Lebu Area).
▪️Helping first-time buyers, families & diaspora invest smart and secure.”
0934214169 ወይም 0938666669
(ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ ቤቶች )
አዲስ አበባ ውስጥ ሰፊ ግቢ ያለው፣ ለልጆች መጫወቻ የሚሆን ምቹ ቦታ እና ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቀ አፓርታማ ማግኘት ፈታኝ ሆኖቦታል?
ብዙዎቹ ሪል ስቴቶች በግንባታ ላይ ናቸው፤ ሲገቡ ደግሞ ለልጆችዎ የሚሆን አስተማማኝ ግቢና መጫወቻ የላቸውም። ከዛም በላይ ደግሞ የቤቱን ባለቤትነት የሚያረጋግጥ "የተናጠል ዲጂታል ካርታ" ጉዳይ ለብዙዎች ራስ ምታት ሆኗል።
ትራኮን ሪል ስቴት (Tracon Real Estate) እነዚህን ስጋቶች በአንድ ጊዜ ቀርፏል!
✅ ሙሉ ለሙሉ የተጠናቀቁ: ለልጆችዎ ምቹ የመጫወቻ ስፍራ እና ሰፊ ግቢ ያላቸው ቤቶች።
✅ የባለቤትነት ማረጋገጫ: እያንዳንዱ ቤት የራሱ የሆነ የተናጠል ዲጂታል ካርታ (Individual Digital Map) የተዘጋጀለት።
✅ የቤቶቹን ጥራት እርስዎ በአይንዎ አይተው ይመሰክራሉ ።
▪️የልጆችዎን ደስታ እና የቤትዎን ዋስትና ዛሬውኑ ያረጋግጡ። በ [ስልክ ቁጥር 0934214169] ይደውሉልን ወይም ዋትስአፕ መልእክት ይላኩ!
ዲጂታል ካርታ እና ቁልፍ🗝️ አዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው:: ትራኮን ሪል ስቴት ጥንቅቅ ብሎ ላለቀ ቤት የረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጮች አዘጋጅተንሎታል::
0934214169
0938666669
24/06/2025
ካዛንችስ ላይ እርሶም ቤት ይኑሮት!!!!
ለበለጠ መረጃ: 0934214169
"ትልቁ ስኬታችን የሚመኙትን ቤት በእጅዎ እንዲገባ ማገዝ መቻላችን ነው"
በ10% ብቻ ቀድመው ይመዝገቡ!!!
#ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር በጋራ በመሆን ካዛንችስ ላይ አየገነባናቸው ያሉት ቤቶቻችን የረጅም ጊዜ የክፍያ አማራጮችን በጣም ጥሩ ከሆነ ዋጋ ጋር አዘጋጅተንሎታል::
ለኢንቨስትመንት የምትፈልጉም ከባለ1 መኝታ እስከ ባለ4 መኝታ አማራጮችን ስላዘጋጀን ይምጡ ይጎብኙን.
ለማንኛውም መረጃ: 0934214169
#አፓርትመንት #አያትሪልስቴት
13/05/2025
አያት አክሲዮን ማህበር ሪል ስቴትን ጨምሮ ብዙ የንግድ ዘርፍ ላይ እንደተሰማራን ይታወቃል ትርፋችንንም በማሳደግ የፕላቲንየም ደረጃ ግብር ከፋይ በመሆን ተሸላሚ ሆነናል::
ለአክሲዮን ባለድርሻዎችም 45.02% ትርፍ ክፍፍል አድገናል አዲስ አክስዮኖችንም ከ112,500ብር ጀምሮ አየሸጥን ነው አክሲዮኑን በመግዛት ትርፋማ ይሁኑ::
ለበለጠ መረጃ : 0934214169 {Whatsapp, Telegram}
አድራሻ:ቦሌ አውሎ ቢዝነስ ሴንተር 3ተኛ ፎቅ
አያት አክሲዮን ማህበር ሽያጭ ቢሮ
07/04/2025
ይህ ሳይት ፕላን ካዛንችስ ላይ ያለው ፕሮጀክታችን ሲሆን 250,000m² ላይ ያረፈ ነው በውስጡም 7 ዓይነት ዲዛይን ያላቸው ኮምፓውንድ አሉት:: (65/35 የሚባል ፕሮጀክት ሲሆን ስራውን ገንብቶ በማስረከብ ባለው ሂደት ውስጥ ከመንግስት ጋር በጋራ በመሆን ሰርተን የምናስረክበው ነው).
በመጀመሪያ ዙር ግንባታ እና ሽያጭ የምንጀምረው ኮምፓውንድ 1 ሲሆን በውስጡም green area, fountain, የልጆች መጫወቻ, walking space እንዲሁም መሰረታዊ የሆኑትን ፓርኪንግ standby Electric system, ዘመናዊ Elevator ያካትታል::
የማስረከቢያ ጊዜ 1ዓመት ከስድስት ወር ነው::
ለበለጠ መረጃ :- 093 421 4169
11/02/2025
የቀደመ ተጠቀመ!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Bole
Addis Ababa