Mafi kas
Bement ካሳዬ
13/07/2023
Darwin Nuñez Ribeiro I'm so happy my Hero
https://www.facebook.com/Bemenetkasu?mibextid=ZbWKwL
Mafi kas Bement ካሳዬ
22/05/2021
23/01/2021
ይቺን የማይከፈልባት የአንዲት ሴኮንድ ስራ በማድረግ ከምወደው ወንድሜ ጋር ታገናኙኝ ዘንድ ሙስሊሙ #በአሏህ ክርስትያኑ #በእግዚአብሔር እማፀናቹኋለሁ 😥
#ካሳ #ቸኮል #አበበ ይባላል የትውልድ ቦታ #ቡሬ #ጎጃም በ1980 የሀገር መከላከያን ተቀላቅሎ ሲሰራ የቆዬ ወንድሜ ነው ለመጨረሻ ጊዜ ያየሁት በ1994 ነው
ሌላኛው ይሄው አሁን በፎቶ ላይ እንደምታዩት ትልቅ ሰው ሆንዋል እያደግኩ በሄድኩ ቁጥር ግን ወንድሜ የት እንዳለ ባለማወቄ አንድም ቀን እንኳን ሳላስብ ውዬ አላድርም የወንድሜን ነገር ባሰብኩ ቁጥር ሁሌም አለቅሳለሁ 😥😥
😢😢 ወንድሜ ናፍቆኛል በማድረግ ወንድሜን አፋልጉኝ😭😭
እህት ወንድሞቼ የአቶ ካሳ ቸኮልን አድራሻ የምታውቁ ከላችሁ ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ደውላችሁ ታሳውቁኝ ዘንድ በምታምኑት አንድ ፈጣሪ እማፀናቹኋለሁ!!!
ስልክ ቁጥሬ ➡0965333130📞
#በእምነት media
30/11/2020
አዲስ ሲትኮም
29/06/2020
#MSS_#Streaming Covid 19 and Ethiopian Easter Wishes #ኤምኤስኤስ #ስትሪሚንግ የኮሮና ቫይረስና የፋሲካ 2012 መልእክት
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
26/06/2020
26/06/2020