MAF Business GROUP
Established in 2004 by MULEY ADDISU FANTAY, MAF Business Group excels in agriculture and import-export trade.
our experienced team ensures client satisfaction, financial growth, and a solid reputation through effective management & professional services.
02/03/2026
ለቡና ላኪዎችና አቅራቢዎች የቀረበ ግብዣ!
በቅድሚያ ማፋ ቢዝነስ ግሩፕ እንኳን ለ130ኛው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ያስገነባውን አዲስ የቡና ማበጠሪያና መጋዝን በይፋ ሥራ ማስጀመሩ ይታወቃል ስለሆነም አገልግሎት ለማግኝት ወደ እኛ እንዲመጡ እና እንዲጎበኙን በደስታ እንጋብዛለን፡፡
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
• ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፦ የቡናውን ጥራት የሚጠብቁ ዘመናዊ ማሽነሪዎች የገጠምን በመሆኑ
• ቅልጥፍና፦ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
• ተመጣጣኝ ዋጋ፦ ትርፋማነትዎን የሚያረጋግጥ ተመጣጣኝ ዋጋ
• መጋዘን፡-ሰፊ ደረጃውን የጠበቀ የመጋዘን አገልግሎት
ጥራትና ፍጥነት መለያችን ነው! ዛሬውኑ ይጎብኙን!
18/01/2026
ድረ-ገፅ:- www.mafbusinessgroupet.com
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/mafbusinessgroup
ቴሌግራም:- https://t.me/mafbusinessgroup
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም እና በጤና አደረሳችሁ፤ በዓሉ የሠላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!
መልካም በዓል!
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ
06/01/2026
ለቡና ላኪዎችና አቅራቢዎች የቀረበ ግብዣ!
በቅድሚያ ማፋ ቢዝነስ ግሩፕ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ ድርጅታችን በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ያስገነባውን አዲስ የቡና ማበጠሪያና መጋዝን በይፋ ሥራ ማስጀመሩን በቅድሚያ እየገለጽን አገልግሎት ለማግኝት ወደ እኛ እንዲመጡ እና እንዲጎበኙን በደስታ እንጋብዛለን፡፡
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
• ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፦ የቡናውን ጥራት የሚጠብቁ ዘመናዊ ማሽነሪዎች የገጠምን በመሆኑ
• ቅልጥፍና፦ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት የምንሰጥ በመሆኑ
• ተመጣጣኝ ዋጋ፦ ትርፋማነትዎን የሚያረጋግጥ ተመጣጣኝ ዋጋ
• መጋዘን፡-ሰፊ ደረጃውን የጠበቀ የመጋዘን አገልግሎት
ጥራትና ፍጥነት መለያችን ነው! ዛሬውኑ ይጎብኙን!
21/10/2025
ድረ-ገፅ:- www.mafbusinessgroupet.com
ፌስቡክ:- https://www.facebook.com/mafbusinessgroup
ቴሌግራም:- https://t.me/mafbusinessgroup
13/10/2025
KALITY COFFEE CLEANING AND WAREHOUSE SERVICES MAF Business Group – Coffee Cleaning & Processing Plant MAF Business Group is proud to announce the establishment of our new Coffee Cleaning and Processing P...
ማፋ ቢዝነስ ግሩፕ በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ዘመናዊ የቡና ማበጠሪያና ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተከላ ሥራ አጠናቆ ወደ ሥራ የገባ ስለሆነ አገልግሎቱን በጥራት፣ በፍጥነት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንድታገኙ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Garad Building
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:00 - 17:00 |
| Tuesday | 08:00 - 17:00 |
| Wednesday | 08:00 - 17:00 |
| Thursday | 08:00 - 17:00 |
| Friday | 08:00 - 17:00 |
| Saturday | 08:00 - 12:00 |