Seror Agency

Seror Agency

Share

SEROR Foreign Recruitment Employment PLC is established under a license issued by the Ministry of L

30/12/2023

ማስታዎቂያ
ክፍት የስራ ቦታ
ክፍት የስራ መደብ፡- የቤት አያያዝ
ለሁሉም የሥራ መደቦች መስፈርት፡-
ጾታ፡- ሴት
አረቢኛ ቋንቋ የሚትችል
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያላት
የታደሠ የቀበሌ መታወቂያ ያላት
ዕድሜ፡- ከ20-40 ዓመት
ደሞዝ፡- 1000ሪያል
የቅጥር ቆይታ ጊዜ፡- ሁለት ዓመት
ስራዉ የተገኘበት አገር፡- ሳውዲ አረቢያ

Beeksisaa
Bakka hojii duwwaa
Bakka Duwwaa: Mana qulqulleessuu
Gitoota hojii hundaaf ulaagaa guutuu:-
Saala: Dubartii
Afaan Arabaa dubbachuu kan danda'u
Ragaa Gahumsaa (COC).
ID Kebele haaromfame qabaachuu
Umurii: Waggaa 20-40
Mindaa: Riiyaala 1000
Yeroo hojii: Waggaa lama
Biyya hojii: Sa'udii Arabiyaa

13/11/2023

ማስታዎቂያ
ክፍት የስራ ቦታ
ክፍት የስራ መደብ፡- የቤት አያያዝ
ለሁሉም የሥራ መደቦች መስፈርት፡-
ጾታ፡- ሴት
የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ያላት
የታደሠ የቀበሌ መታወቂያ ያላት
ዕድሜ፡- ከ20-40 ዓመት
ደሞዝ፡- 1000ሪያል
የቅጥር ቆይታ ጊዜ፡- ሁለት ዓመት
ስራዉ የተገኘበት አገር፡- ሳውዲ
በተጨማሪም፡-
የስልክ አቅርቦት ይመቻቻል፡፡
ደሞዝ በየወሩ ይከፈላል፡፡
ኤጀንሲዉ ለሚሰጠዉ ማንኛዉም አገልግሎት ከሰራተኛዋ ምንም ዓይነት ክፍያ የማያስከፍል መሆኑን እየገለጽን አመልካቾች ከላይ የተገለጹትን ማስረጃዎች ዋናዉንና ፎቶ ኮፒዉን በመያዝ ይህ ማስታዎቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ቀናት በዋናዉ ቢሮና በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
አድራሻ
አዲስ አበባ ከዛንቺስ ኦሳክ ህንጻ 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 901-1103
ስልክ ቁጥር፡- +251-118-684911

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:00
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 12:30