Addis DownTown

Addis DownTown

Share

Extraordinary

DownTown Capri is a member of ADTTI group of subsidiaries, hires more than 50 employees,extensive food and liquor portfolio, a 24 hr ultra-quality services which may be characterized by a set of features and facilities: infrastructural quality (building architecture and construction), extraordinary atmosphere, VIP Lounges, Televised kitchen, a technological extension of open-concept kitchen, and Golf Court [half-simulator and half real].

27/09/2018

ከአዲስ ዳውን፡ታውን ትሬድ እና ኢንደስትሪ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን
በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የአንድነት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

- መልካም የመስቀል በዓል-

11/09/2018

አዲስ ዳውን ታውን ትሬድ እና ኢንደስትሪ
ለመላው ኢትዮጲያዊ እና ትውልደ ኢትዮጲያዊ መልካም፡አዲስ ዓመት እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

Happy Ethiopian New Year
መልካም አዲስ ዓመት

21/08/2018

አዲስ ዳውን ታውን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ 1,439ኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

መልካም በዓል
Addis Downtown wishes all Muslims a Happy Eid Al Adha (Arafa) festivity.

ከአዲስ ዳውን ታውን

14/07/2018

ማን ያሸንፍ ይሆን ይገምቱ?
ነገ የዓለም ዋንጫ የመጨረሻ ፍልሚያ በአዲስ ዳውን ታውን ላውንጅ እና ሬስቶራንት ይመልከቱ።

Come and enjoy world cup's final match at Addis downtown lounge and restaurat.
Guess the winner on the comment.

15/06/2018

አዲስ ዳውን ታውን ትሬድ እና ኢንድስትሪ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የኢድ አል ፈጥር በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
Addis Downtown Trade and Industry wishes all Muslims a Happy Eid Al-Fitr.

01/06/2018

Start your day with Downtown's Traditional Coffee.

08/04/2018

አዲስ ዳውን ታውን ትሬድ እና ኢንድስትሪ ኋ/የተ/የግ/ማ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሳሄው አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል።
መልካም በዓል ።
Addis Downtown Trade and Industry PLC wishes all christians a Happy Ethiopian Easter.

12/03/2018
08/03/2018

Addis downtown trade & Industry wish you all a Happy International Women’s Day.

02/03/2018

The glorious legacy of Ethiopian people; “ADWA”
እንኳን ለ122ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ አድዋ የኢትዮጲያውያን ኩራት፡፡

#አድዋ

26/02/2018

Fasting Buffet; including Free Salad Bar and Traditional Coffee Lounge and Restauant.
የፆም ቡፌ በተመጣጣኝ ዋጋ፤ ነፃ የሰላጣ ቡፌን እና የጀበና ቡናን ያካተተ። በዳውንታውን ላውንጅ እና፡ሬስቶራንት 22 ቅርንጫፍ።
እንዲሁም በፒያሳ እና በቄራ ቅርንጫፎቻችን በየዓይነቱ ከግሩም ጠዐም ጋር ያገኛሉ።
Address: Ednamall to hayhulet road infront of worku biulding. Addis Ababa, Ethiopia

Photos from Addis DownTown's post 14/02/2018

Reserve your table.
Call: 0930072927 or 0118 63 29 26
Come spend a flawless Valentine ’s Day dinner party at Addis Downtown Lounge and restaurant.
Candle Night | Dj with Love Song | Buffet Dinner | Wine | Campfire | Varity of Foods
Good Vibe | Flawless Night .
More information : 0118 63 29 26

Want your restaurant to be the top-listed Restaurant in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Address


Djibouti Street
Addis Ababa
100352