Afalagi
አፋላጊን በስልክ ለማግኘት 8123 ይደውሉ (ከኢትዮጵያ ብቻ) ወይም ድረ-ገፃችንን www.afalagi.com ይጠቀሙ።
አፋላጊ በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ድርጅቶችን መረጃ ያካተተና በአገሪቱ ልጆች የተወለደ የመረጃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ነው።
በስልክ ቁጥር 8123 ከኢትዮጵያ በ www.afalagi.com በመላው አለም ለተጠቃሚዎች ግልጋሎት ይሰጣል።
27/04/2019
Afalagi wishes a Happy Easter for all Christians!
02/04/2019
Our best customers!
01/03/2019
Adwa (Tigrinya: ዓድዋ; also spelled Aduwa) A town of northern Ethiopia south of Asmara, Eritrea. Emperor Menelik II decisively defeated the Italians here in 1896 to secure recognition of Ethiopia's independence.
22/02/2019
Mella! Episode 18.
11/12/2018
ዘወትር ማክሰኞ 11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ቲያትር ስልጠና ይሰጣሉ፡፡
መግቢያ ትኬት ብሔራዊ ቲያትር በር ላይ ይገኛል፤ ዋጋው 100 ብር ብቻ፡፡
29/11/2018
22/11/2018
30/10/2018
"ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር "
የቴዲ አፍሮን የኮንሰርት መግቢያ ትኬት የቆረጣችሁ ከዛሬ ጀምሮ እስከ አርብ ድረስ ሚሊኒየም አዳራሽ እየሄዳችሁ አዲስ በታተመው መግቢያ ትኬት መቀየር ትችላላችሁ።
ጥቅምት 24 2011 / Nov 03, 2018 በዕለተ ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል!
26/10/2018
28 ዓመታት ልዩነት፣ በአውሮፕላን ማረፊያው እንደገና ተገናኝተዋል! ኢትዮጵያና ኤርትራ የሰላም ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ 2 ሀገሮች፣ 1 ደም፤ ድንበር ተከፍቷል:
ኢትዮ ኤርትራ ሩጫ አዘጋጅ (ጂኤምኤስ ማስታወቂያ ስራ እና ጌተሰማኔ የጉዞ ወኪል)
ትኬት በሁሉም ህብረት ባንክ ቅርንጫፍ ይገኛል፤ ዋጋ 200 ብር ብቻ እና ታሪካዊው ‘የኢትዮ-ኤርትራ ታላቁ ሩጫ’ ህዳር 2፣ 2011 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ 8123 ይደውሉ፡፡
28 years apart, Reunited at the airport! Ethiopia-Eritrea peace deal signed. 2 countries, 1 blood; Border open
Ethio Eritrea Run Arranger (GMS Advertising and Getesemani Travel Agent)
You Can Find Tickets in All United Bank Branches, Price 200 Birr Only and the historic ‘Ethio-Eritrea Great Run’ Will be held on November 11,2018
For more info call to 8123.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the business
Telephone
Website
Address
Getu Commercial Center Bole Road (Olympia) 9th Floor Room 909
Addis Ababa