Prophet Sisay Timotiyos

Prophet Sisay Timotiyos

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prophet Sisay Timotiyos, Church, Addis Ababa.

16/04/2023

አለሁ ሞቴ ተሽሯል አለሁ...

ትንሳኤ ማለት ከሞት መነሳት ብቻም ሳሆን ላለመሞት መነሳት ነው። ከሞት እነ አልአዛርም ተነስተዋል ዳሩ ግን ተመልሰው ሞተዋል።

19/03/2023
15/02/2023

..የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት

05/02/2023

እኔ የወንጌል አማኝ ክርስቲያን ነኝ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ግልጽ የሆነ የትምህርት ልዩነት አለኝ። ነገር ግን ማንኛውም በኦርቶዶክስ ወገኖች ላይ የሚሆንን ሐዘን እቃወማለሁ ። በውስጥዋ የተፈጠረውን ችግር/ ሁኔታ በሰላሞ እንዲፈታ እጸልያለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለአገራችን ካበረከተችው አስተዋጽኦ የተነሳ እጅግ አከብራታለሁ። የወንጌል አማኞች ይህን ሼር በማድረግ አብሮነታችንን እናሳይ።
!!

06/12/2022

ሄደ ሄደ ወደ አምላኩ ሄደ
ኢየሱስን አምኖ አለምን የካደ
ሄደ ወደ አባቱ ሄደ😭😭
ቄስ በሊና ሳርካ ወደ አገለገሉትና
ወደ ምወዱት አባቱ ወደ ዘላለም
መኖሪያው ሄደዋል😭😭
መልካም እረፍት 😭😭

(2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 4)
7፤ መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤
8፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም።

28/11/2022

ለሚመለከተው ሁሉ !

27/11/2022

☺️

Photos from Prophet Sisay Timotiyos's post 27/11/2022

ኣንተ የሌለህበት ጥጋብ ተድላና ፍስሀ
ተጠምቶ እንደ መቃጠል ነው
በደረቅ በርሀ
ልዩነቴ እኮ ነህ ጌታ ኣለመኞች ያጡህ
የምታረካ የህይወት ውሃ ነህ ለጠጡህ

Photos from Prophet Sisay Timotiyos's post 21/11/2022

The most powerful motivation is Rejection💪

08/11/2022

#ከሎጥ ብርታት የአብርሃም ድካም ይሻላል አብርሀም አርጅቶ ከበረታው ሎጥ ይሻላል ከፍናና ሰባት ልጆች የሀና አንዱ ይበልጣል አንድ አባባል ላውጋቹ አንበሳ ብዙ አይወልድም ስለዚህ ቀበሮ መጣች እና ሴት አንበሳዋን 1 ብቻ  መውለድ ምትችይ ብላ አሾፈችባት ፈገግ ብላ አንበሳዋ አንድ ነገር አትርሺ የኔ አንድ ሲወለድ የአንበሳ ልጅ ነው አለቻት...
ወዳጆቼ ትኩረት ብቻ ማድረግ ከቻልን እና ሙሉ አቅማችንን ከተጠቀምን መቀየር የማንችለው ነገር የለም
#አንተ ያየኸውን ራዕይ ብቻ ትኩረት ካደረክ ሰዎች አንተን ያያሉ ያሰብክበትም ቦታ ትደርሳለህ!!

Want your place of worship to be the top-listed Place Of Worship in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa