Warka Tour and Travel
Warka Tour and Travel hosts tourist destinations with curated experiences across Ethiopia! Warka is a tree!
It is a place where someone from the market can be relieved, where travelers can take a break, social affairs can be consulted, traditional mediation can be held, a tired farmer can reap the harvest, children can learn the alphabet, and birds can live in the shade and the atmosphere. In an open-hearted community, Warka Tour and Travel hosts tourist destinations in any part of Ethiopia and welcomes
16/04/2023
የማይረሱ ትዝታዎችን በአብሮነት ከሚወዷቸው ጋር የሚያሳልፉበት ፋሲካ እንዲሆን እንመኛለን! መልካም በአል!
24/02/2023
Discover the boundless energy of one of the lowest and hottest points in the world - an unreal and well-worthy adventure!
From March 16 – 20
Book Your Trip at +251968198324/ +251913182352!
Deadline: March 12
19/01/2023
From all of us at Warka, we wish you a an exciting Epiphany full of joy and a life of adventure to the edge.
ዋርካ ከምንገኘው ሁሉ፣ መልካም ጥምቀት እያልን
አመቱ የምንፈልገውን የምናገኝበትና እስከጫፍ የምንደሰትበት ይሁንልን።
06/01/2023
አሲና በል
አሲና ገናዬ
አሲና በል
በገና ጨዋታ.........
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ !!
በገና ጨዋታ ላይ አለ ብዙ ፌሽታ !! አፍ በሚያስከፍት ተረክ ፤ እፁብ ድንቅ በሚያስብል ህይወት እኛ ኢትዮጵያውያን አለን ብዙ ጨዋታ፤ ከሰው አልፎ ወፍ በሚያለምድ መስተንግዶ ፤ ልብን በሚያሞቅ ደግነት ፤ መንፈስን በሚያድስ ድንቅ ውበት እኛ ኢትዮጵያውያን አለን ድንቅ ወግ ፡፡
በአራቱም አቅጣጫ ይህን ከመሰለ የራሳችን ቀለም ፤ ዋርካ በፍቅር ከደራው ከሀገር ልጅ ደጃፍና መንደር አድርሳ በትዝታ ትመልሳለች ።
ጓዛችሁን ሸክፉና ጠብቁን !!
መልካም በዓል !
#መልካምገና #አሲናበል
30/12/2022
Just like Ethiopia’s Adey flower, new year stands before us like a new chapter in our book of adventures called life! Wishing you a new year of brand new adventures and boarder crossings from all of us at Warka tour and travel.
16/09/2022
ከእሁድ መስከረም 15 የእርድ ቀን ( ወሃምያ )ጀምሮ እስከ መስከረም 17 ትልቁ በዓል(ንቅባር) ድረስ ዋርካ የዘንድሮውን የ2015 ዓ.ም የመስቀልን በዓል በጉራጌ ጭቋራ መንደር ያከብራል።
* ክትፎ ከነክብሩ
* ጥሬ ስጋ ቀይ ከጮማው
* ጎመን ክትፍውና አይቤው
* ቡና በቂቤው
* ከውብ የጉራጌ ህዝብ መስተንግዶና ፍቅር ጋር ተዘጋጅቷል
እንደፍላጎትዎ ከሚያምረው የጉራጌ ጎጆዎች ( host family) ወይንም በድንኳን ውስጥ አዳርዎን በማድረግ የሚያስደንቅ በዓል ለማሳለፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ !
🗓 የቆይታ ጊዜ: 2 ምሽት እና 3 ቀናት
🏷ዋጋ 4999 ብር ብቻ
⌚️ መነሻ እሁድ መስከረም15 12:00
መመለሻ መስከረም 17
📍መነሻ ቦታ ቦሌ ዲኤች ገዳ
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው
⛺️የድንኳን /host family fee
🚍 ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
🐐የካምፕፋየር ምሽት (ጥብስ)
🚶የእግር ጉዞ
🥩ምግብና መጠጥ
📸የፕሮፌሽናል ፎቶግራፊ
👨⚕️ የህክምና ባለሙያዎች
ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልኮች ይደውሉልን
📞 +251968198324
📞 +251913182352
#የተንቢ #ጉራጌ #ደመራ #መስቀል #ክትፎ #አረቄ
13/09/2022
ከእሁድ መስከረም 15 የእርድ ቀን ( ወሃምያ )ጀምሮ እስከ መስከረም 17 ትልቁ በዓል(ንቅባር) ድረስ ዋርካ የዘንድሮውን የ2015 ዓ.ም የመስቀልን በዓል በጉራጌ ጭቋራ መንደር ያከብራል።
* ክትፎ ከነክብሩ
* ጥሬ ስጋ ቀይ ከጮማው
* ጎመን ክትፍውና አይቤው
* ቡና በቂቤው
* ከውብ የጉራጌ ህዝብ መስተንግዶና ፍቅር ጋር ተዘጋጅቷል
እንደፍላጎትዎ ከሚያምረው የጉራጌ ጎጆዎች ( host family) ወይንም በድንኳን ውስጥ አዳርዎን በማድረግ የሚያስደንቅ በዓል ለማሳለፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ !
🗓️ የቆይታ ጊዜ: 2 ምሽት እና 3 ቀናት
🏷️ዋጋ 4999 ብር ብቻ
⌚ መነሻ እሁድ መስከረም15 12:00
መመለሻ መስከረም 17
📍መነሻ ቦታ ቦሌ ዲኤች ገዳ
የጉዞው ወጪ የሚያካትተው
⛺የድንኳን /host family fee
🚍 ትራንስፖርት ቱሪስት ስታንዳርድ
🔥የእሳት ዳር ጨዋታ
🐐የካምፕፋየር ምሽት (ጥብስ)
🚶የእግር ጉዞ
🥩ምግብና መጠጥ
📸የፕሮፌሽናል ፎቶግራፊ
👨⚕️ የህክምና ባለሙያዎች
ለመመዝገብ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልኮች ይደውሉልን
📞 +251968198324
📞 +251910540659
#የተንቢ #ጉራጌ #ደመራ #መስቀል #ክትፎ #አረቄ
10/09/2022
አዲሱን ዓመት በፍቅር ተሰባስበን አዳዲስ ታሪኮችን የምንጽፍበት ብሩህ ዘመን ያድርግልን! እንኳን ለ2015 በሰላም አደረሳቹ!
#ዕንቁጣጣሽ
18/08/2022
መልካም ቡሄ ከዋርካ ቤተሰብ!
07/06/2022
የዋርካ ቤተሰብ ግንቦት 27 እና 28 በላንጋኖ፣ አብያታና ሻላ አሰደሳች ጊዜ አሳለፈ፡፡ በዚሁ የሽርሽር መሰናዶ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ዋርካ በሌላ አሰደሳች የጉዞ መዳረሻ ትመለሳለች !! ካሳለፍናቸው አይረሴ ጊዜ መሃል ጥቂቱን በፎቶዎች ክፍል ሁለት ተጋበዙልን!
The Warka family had an unforgettable experience during our trip to langanoo and Abijiata and Shalla this June 4 and 5. We would like to thank all who joined us for this incredible trip. Warka has a lot more in store stay tuned!
Here are some of the pictures from our trip Part two, enjoy!
07/06/2022
የዋርካ ቤተሰብ ግንቦት 27 እና 28 በላንጋኖ፣ አብያታና ሻላ አሰደሳች ጊዜ አሳለፈ፡፡ በዚሁ የሽርሽር መሰናዶ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ፡፡ ዋርካ በሌላ አሰደሳች የጉዞ መዳረሻ ትመለሳለች !! ካሳለፍናቸው አይረሴ ጊዜ መሃል ጥቂቱን በፎቶዎች ተጋበዙልን!
The Warka family had an unforgettable experience during our trip to langanoo and Abijiata and Shalla this June 4 and 5. We would like to thank all who joined us for this incredible trip. Warka has a lot more in store stay tuned!
Here are some of the pictures from our trip, enjoy!
03/06/2022
ከሀይቁ የውሃ ወጅብ ድምፅ፣ በቀኑ ፀሃይ ከሞቀው አሽዋ ፤ በሚነፍሰው አየር የሚደንሰው ካምፕፋየር ፣ በጨዋታዎች መሃል ከሚጋጩ መጠጦች ጋር ድንቅ ስኒማ በላንጋኖ ልንመለከት ነው፡፡
ዝግጁ ናችሁ?
Who else is ready for Warka's beachside Open Air Cinema accompanied by the dancing campfire while we cheers our drinks under the stars? See you there!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
1000