H2 Computer and Language Training Center
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from H2 Computer and Language Training Center, Middle School, Megenagna Bethlehem Plaza 3rd floore Office No 302, Addis Ababa.
23/05/2020
ለእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ!
Eid Mubarak to all Muslims!
24/04/2020
Ramadan Kareem for all our H2 muslim families.
22/04/2020
Join our Telegram to get the latest updates.
https://t.me/H2Ethiopia
19/04/2020
"ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነስቷአል እንጂ በዚህ የለም።" የሉቃስ ወንጌል 24÷5 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በዓል አደረሳችሁ!
Happy Easter!
11/04/2020
#እርቀትዎንይጠብቁ
10/04/2020
ውድ የተቋማችን ተማሪዎች በሙሉ አዲስና ትክክለኛ በሆነው የቴሌግራም ቻናላችን የተለያዪ አጋዥ የመማሪያ መፅሐፍትን፣አስተማራዎች የሚሰጡትን አጫጭር ኖቶችና መለማመጃዎች እንዲሁም የተለያዪ መረጃዎችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
https://t.me/H2Ethiopia
09/04/2020
Stay Home,Stay Safe!
04/04/2020
ምንም እንኳን ተቋማችን በኮረና ቫይረስ ምክንያት ትምህርት ስልጠና የማንሰጥና ዝግ ቢሆንም የትምህርት ጥራት እንዴት የበለጠ ማምጣት እንደሚቻል በተቋማችን ስር ያሉ የተመረጡ አሰልጣኞች ከባለፈው የቀጠለና ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ ምክክር እያካሄዱ ይገኛሉ።
01/04/2020
Meeting continued on delivering quality of education by selected trainers of our organization in safe and clean enviroment.
28/03/2020
እጅዎትን በተገቢው መልኩ በማፅዳት ጤናዎትን ይጠብቁ!
952 እና 8335 ነፃ የስልክ መስመር ላይ ይደዉሉ
20/03/2020
18/03/2020
ውድ የተቋማችን የቋንቋ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ መጋቢት 9 2012 ዓ.ም ጀምሮ የግል ስልክዎን በመጠቀም የእንግሊዘኛ ቋንቋዎን ከአስተማሪዎ ጋር ከታች በተዘረዘረዉ ፕሮግራም መሰረት በመደወል ማውራትና መለማመድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ጠዋት ከ 2:00 ጀምሮ እሰከ ምሽት 1:00 ሰዓት
ወንድ አስተማሪ ከፈለጉ:-በ 0987717042
ሴት አስተማሪ ከፈለጉ:- በ 0909951205
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩን።
For all H2 langauge students,
This is to inform you that, We have scheduled English phone teachers starting from tomorrow March 19, 2020 to help you practice English using your mobile phone as of the following listed program,
From Monday - to- saturday
8:00 AM - 7:00 PM
For Male teacher: 0987717042
For Female teacher: 0909951205
Please share for others.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the school
Telephone
Website
Address
Megenagna Bethlehem Plaza 3rd Floore Office No 302
Addis Ababa