Ta-Neter Property Management
AA/KK/W/02/14/706/768505/2010 with the
Addis Ababa City Administration Bureau.
TA-NETER PROPERTY MANAGEMENT is Established
by a woman, entrepreneur to help minimize the gap
between property owners and buyers, holding commercial
registration No.
15/11/2022
ለሽያጭ የቀረበ እጅግ ማራኪ ቤት ቦሌ ቡልቡላ ኮንዶሚንየም። የቤቱ ጠቅላላ ስፋት 92 ካሬ ሲሆን ቤቱ የሚገኘው በተዋበ እና ምቹ በሆነ የመኖሪያ ኮንዶሚንየም ነው። ጥንቅቅ ብሎ ያለቀና ካርታ ያለው
· 1 ሳሎን
3 መኝታ ቤት
· 1 መታጠቢያ ክፍሎች
· 1 የተሟላ ዘመናዊ ማዕድ ቤት
የመሸጫ ዋጋ 8,100,000 ብር ድርድር ያለዉ ።
ለበለጠ መረጃ ፦ 0911867830 ላይ ይደውሉልን።
03/04/2021
A G+3 building, modern and contemporary designed house for sale located in a beautiful residential village at Bole Bulbulla.
√Area 125 square meter.
√House in a compound.
Ground Floor:
__family living room.
__Traditional Kitchen.
__1 bedroom for guest.
__1 bath room for guest
__separate space for washing machine & dryer.
__1 room for maid.
__1 independent toilet for maids.
__Medium size storage room.
First floor:
__The first floor was completely left to the spacious living room & modern open kitchen.
__1 standard rest room.
Second floor:
__The master bedroom has its own cupboard and has a vast bathroom.
__A child's bedroom in the floor has its own cupboard as well as its own bathroom.
__Prayer room.
Third floor:
__Two bedrooms in the floor have their own cupboard and shared a common bathroom.
__One room for office utility.
__One room for Gym.
__Open terrace with spectacular view.
Additional Facilities:
__Each room is equipped with WiFi and DSTvcable.
__A system is designed for solar boiler.
__5,000 litter Water tanker.
__Water pump available.
*All materials used for finishing are of high quality and standard.
*Interior doors, Kitchen cabinets and closets are all made of solid wooden material of the standard.
*The victor door was made entirely of wanza galvanized wood and was not mixed with any other material.
General Information:
__Walking distance to multiple grocery store, pharmacies, banks and both international and local restaurants. 5 min drive from Bole International Airport.
__Parking for one car.
__24 hour reliable security service.
__Location: Bole Bulbula, 93 Mazoria, Addis Ababa.
16/01/2020
ለሽያጭ የቀረበ እጅግ ማራኪ ቪላ ቤት ቤተል አካባቢ። የቦታው ጠቅላላ ስፋት 325 ካሬ ሲሆን ቤቱ የሚገኘው በተዋበ እና ምቹ በሆነ የመኖሪያ መንደር ነው።
· 1 ሳሎን
· 4 የመኝታ ክፍሎች
· 2 መታጠቢያ ክፍሎች
· 1 የተሟላ ዘመናዊ ማዕድ ቤት
· 1 ባህላዊ ማዕድ ቤት
በተጨማሪም 2 ሰርቪስ ቤት አለው ።
ግቢው በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ነው፡፡
የመሸጫ ዋጋ 11,500,000 ብር ድርድር ያለዉ ።
2% commission
ለበለጠ መረጃ ፦ 0911564545 ወይም 0988898989 ላይ ይደውሉልን።
06/12/2019
ለሽያጭ የቀረበ እንግዳ ማረፊያ በ አየር ጤና አካባቢ። የቦታው ጠቅላላ ስፋት 160 ካሬ ሲሆን ቤቱ የሚገኘው በተዋበ እና ምቹ በሆነ የመንደር ነው። 10 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ፡ የወር ገቢው ዝቅተኝው 100,000 ብር አለው ።
የመሸጫ ዋጋ ፡- 10,000,000 ብር (አስር ሚሊዮን ብር)የመጨርሻ ዋጋ ።
ለበለጠ መረጃ ፦ 09-88-89 89 89 ላይ ይደውሉልን ወ ይም 09-11-56 45 45 ላይ ይደውሉልን።
ኮሚሽን ፦ 2%
19/11/2019
ለሽያጭ ወይም ለ ክራይ የቀረበ ቤት መገናኛ አካባቢ። የቦታው ጠቅላላ ስፋት 601 ካሬ ሲሆን ቤቱ የ ሚገኝዉ ከዋናዉ
አስፓልት 10 ሜትር ገባ ብሎ ነው።
የመሸጫ ዋጋ ፡- 11,000,000 ብር (አስራ አንድ ሚሊዮን ብር) ድርድር ያለዉ ።
የ ክራይ ዋጋ፡- 60,000 ብር ( ስልሳ ሺ ብር)
ለበለጠ መረጃ ፦ 09-88-89 89 89 ላይ ይደውሉልን ወ ይም 09-11-56 45 45 ላይ ይደውሉልን።
ኮሚሽን ፦ 2% ለ ሽይጭ ለ ክራይ 10 %
19/11/2019
ለሽያጭ የቀረበ G+2 ቤት አለምገና አካባቢ። የቦታው ጠቅላላ ስፋት 200 ካሬ ሲሆን ቤቱ የ ሚገኝዉ ምቹ በሆነ የመኖሪያ መንደር ነው።
· 2 ሳሎን
· 4 የመኝታ ክፍሎች
· 3 መታጠቢያ ክፍሎች
· 2 የተሟላ ማዕድ ቤት
· 1 የመመገቢያ ክፍል
ግቢው በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው ነው፡፡
የመሸጫ ዋጋ ፡- 6,000,000 ብር (ስድስት ሚሊዮን ብር)የመጨርሻ ዋጋ ።
ለበለጠ መረጃ ፦ 09-88-89 89 89 ላይ ይደውሉልን ወይም 09-11-56 45 45 ላይ ይደውሉልን።
ኮሚሽን ፦ 2%
16/11/2019
አውጉስታ አካባቢ ለሽያጭ የቀረበ 10 የመኝታ ክፍሎች ያሉት የእንገዳ ማረፊያ። ጠቅላላ የቦታው ስፋት 525 ካሬ ሲሆን
የመሸጫ ዋጋ 10,000,000 ብር ድርድር ያለው።
ለበለጠ መረጃ +251-988 89-89-89
05/11/2019
ለሽያጭ የቀረበ የድቄት እና የ ብስኩት ፋብሪካ በ ደብረዘይት አካባቢ። የቦታው ጠቅላላ ስፋት 3500ካሬ ሲሆን መጠቃለል የሚችል 1500 ካሬ አለዉ ።
· ጀነሬተር 1 kb
· ትራንስፎርመር
· 500 ካሬ ላይ ያረፈ መጋዘን
· G+2 500 ካሬ ላይ ያረፈ የቢሮ ህንጻ።
· የተለያዩ የብስኩት እና የዱቈት የጣልያን ማሽኖች ።
· 1 FSR መኪና
· 1 በላይ አብ ሞተር ኮንቴነር የጭነት መ ኪና ።
የመሸጫ ዋጋ 35,000,000 ብር ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ብር) ድርድር ያለዉ ።
ለበለጠ መረጃ ፦ 09-88-89 89 89 ወ ይም 09-11-56 45 45 ላይ ይደውሉልን።
ኮሚሽን ፦ 2%
02/11/2019
የሚሸጥ አዲስ ህንፃ ደምበል አካባቢ 340 ካሬ G+8 ቤዝመንት ያለው።
የሽያጭ ዋጋ 145,000,000.00 ብር ድርድር ያለው ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን +251 988 89 89 89
2% commission
G+8 newly built building for sell around Dembel the total area lies on 340m2 . The building is left with the final finishing .it has also one basement. Price 145 million negotiable.
02/11/2019
ለሽያጭ የቀረበ ቦታ (ቤት) በቤተል አካባቢ ። የቦታው ጠቅላላ ስፋት በ ካርታ 497 ካሬ ሲሆን በይዞታ 547 ካሬ ነው።
የመሸጫ ዋጋ 19,700,000 ብር ድርድር ያለዉ ።
2% commission
ለበለጠ መረጃ ፦ 0911-56-45-45 0988-89-89-89 ላይ ይደውሉልን።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Meskel Flower DY Building 8th Floor Office No. 801A
Addis Ababa
251
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 23:59 |
| Tuesday | 09:00 - 23:59 |
| Wednesday | 09:00 - 23:59 |
| Thursday | 09:00 - 23:59 |
| Friday | 09:00 - 23:59 |
| Saturday | 09:00 - 23:59 |
| Sunday | 09:00 - 23:59 |