Church programs in Addis Ababa
This is a page where Church programs and related programs etc can network & share the up coming events.
Jesus is Lord
Type Amen.
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6 መልካም በአል
16/12/2025
12/12/2025
12/12/2025
🔥🔥 🔥🔥🔥
🛑 🛑
⏰ :00_ሰዓት_ጀምሮ በ ማውንት ዛየን ዘ ሲቲ ኦፍ ዘ ሊቪንግ ጋድ ኢንተርናሽናል ቸርች በቢሾፍቱ አጥቢያ እንዲሁም የእግዚአብሔርን ቃል በሃይል እና በሙላት ከእግዚአብሔር ሰው ሐዋሪያ ይድነቃቸው ሽመልስ እንማራለን🙌 ከሀገር ውጪ ያላችሁ በቀጥታ ስርጭት በዮቱብ እና ፌስቡክ https://youtube.com/ /Voice of God tv ቻናል በቀጥታ ስርጭት ከ01:30⏰ ጀምሮ ይከታተሉን
#አድራሻችን:- ቢሾፍቱ ቀበሌ 01 ኢኖቫ ፊት ለፊት ዳካ እና ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መግቢያ ጎን ያገኙናል።
#ተባርካችኋል
12/12/2025
የቃል እና አምልኮ ጊዜ
መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም
አርብ ታኅሣሥ 3 | 2018 ዓ.ም.
11:30 ሰዓት
አገልጋዮች
ቄስ ማርቆስ ሐደሮ
ዘማሪ ናታን እስክንድር
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ
አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ
Greetings from the Church Programs in Addis Ababa community.
We admire the vital work your ministry is doing in the city and believe in the power of unified communication to better serve the people of Addis Ababa.
Our page currently acts as the central digital calendar for local Protestant events, reaching over 10,000 dedicated followers in the region. We want to ensure your programs receive maximum visibility within this engaged, relevant audience.
How We Can Partner:
Weekly Program Roundup: Your upcoming events will be prominently featured in our popular weekly post, tagging your official page.
Co-Hosted Facebook Events: We will create and tag you as a co-host for your major events, instantly distributing the event details to both our follower bases for exponential reach.
To begin, please send us the date, time, and flyer for your next program. We look forward to working together to share the good news and your events effectively!
In Christ,
The Church Programs in Addis Ababa
10/08/2025
TikTok · Ermias D Check out Ermias D’s video.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the place of worship
Telephone
Address
Bella
Addis Ababa
1