Edilu Nigussie

Edilu Nigussie

Share

‹‹ኩሉ አመክሩ ወዘሰናያዙ አጽንዑ››- ሁሉንም ሞክሩ የተሻለውን ያዙ።

Ethiopian; ምርጥ 10 መነበብ የሚገባቸው የኢትዮጵያ የታሪክ መፅሐፎች 02/10/2023

Ethiopian; ምርጥ 10 መነበብ የሚገባቸው የኢትዮጵያ የታሪክ መፅሐፎች Ethiopian; ምርጥ 10 መነበብ የሚገባቸው የኢትዮጵያ ታሪክ መፅሐፎችWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel. በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች፣ መልካ...

ትግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን መቸም እማይሰበር ሪከርድ አስመዘገበች Tigst Assefa New Marathon World Record BERLIN MARATHON 25/09/2023

ትግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን መቸም እማይሰበር ሪከርድ አስመዘገበች Tigst Assefa New Marathon World Record BERLIN MARATHON ትግስት አሰፋ የበርሊን ማራቶን መቸም እማይሰበር ሪከርድ አስመዘገበች Tigst Assefa New Marathon World Record BERLIN MARATHON Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube ch...

ጎዳፍ ፀጋዩ የአለምን ሪከርድ ሰበረችው Gudaf Tsegay SMASHES 5000m world record Eugene Wanda Diamond League 2023 19/09/2023

ጎዳፍ ፀጋዩ የአለምን ሪከርድ ሰበረችው Gudaf Tsegay SMASHES 5000m world record Eugene Wanda Diamond League 2023 Gudaf Tsegay SMASHES 5000m world record at Eugene Wanda Diamond League 2023 ጎዳፍ ፀጋዩ የአለምን ሪከርድ ሰበረችውWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube c...

የኢትዮጵያ ታላቁ አባይ ግድብ አሁናዊ ገፅታ፤ ስነዉበቱና ሙሊት Ethiopia completes filling of Nile Renaissance Mega-Dam 14/09/2023

የኢትዮጵያ ታላቁ አባይ ግድብ አሁናዊ ገፅታ፤ ስነዉበቱና ሙሊት Ethiopia completes filling of Nile Renaissance Mega-Dam የኢትዮጵያ ታላቁ አባይ ግድብ አሁናዊ ገፅታ፤ ስነዉበቱና 4ኛ መጨረሻዉ ዙር ሙሊት Ethiopia completes filling of Nile Renaissance Mega-DamWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia ...

Best Ethiopian Oldies Music Collection 50"S to 90'S ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ስብስብ 09/09/2023

ከትናት ጋር ይዛመዱ ቆዩት ያሉ ተወዳጅ ሀገረሰብ ሙዚቃዎች ስብስብ

Best Ethiopian Oldies Music Collection 50"S to 90'S ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ስብስብ Best Ethiopian Oldies Music Collection ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ETHIOPIAN MUSIC 50"S to 90'Sከ1940ዎቹ እስከ 1970ዎቹ የተዘፈኑ ለዛቸዉና ዉበታቸዉ ዛሬም ድረስ ከትዉስታችን ያልተሰወሩ...

ሿሿ በአደገኛው ሁኔታ በታክሲ ዉስጥ ስለሚፈፀም ስርቆትና ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄ 09/09/2023

ከሚደርስብዎት ጉዳት ቀድሞ ያስጠነቅቀዋል ይሄ ቪዲዮ።

ሿሿ በአደገኛው ሁኔታ በታክሲ ዉስጥ ስለሚፈፀም ስርቆትና ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄ አደገኛው ሁኔታ በታክሲ ዉስጥ ስለሚፈፀም ስርቆትና ማድረግ ስላለብን ጥንቃቄWelcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel. በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች....

Best Ethiopian Oldies Music Collection 50"S to 90'S ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ስብስብ 10/08/2023

በእነዚህ ሙዚቃዎች ወደ ትናት ይጓዙ።

Best Ethiopian Oldies Music Collection 50"S to 90'S ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ስብስብ Best Ethiopian Oldies Music Collection ምርጥ ቆየት ያሉ ወርቃማ የኢትዮጵያ ሙዚቃዎች ETHIOPIAN MUSIC 50"S to 90'Sከ1940ዎቹ እስከ 1970ዎቹ የተዘፈኑ ለዛቸዉና ዉበታቸዉ ዛሬም ድረስ ከትዉስታችን ያልተሰወሩ...

አስደናቂው በአፍሪካ የመጀመሪያው የስነ-ጥበብ እና የሳይንስ ሙዜም 04/10/2022

ኢትዮጵያ ዛሬ የምታስመርቀው የሳይንስ ሙዚየም በውስጡ ምን ምን ነገሮችን ይዟል?
************

በመዲናችን አዲስ አበባ አስደናቂ የቀለበት ቅርጽ ያለው ህንጻ እና ማራኪ የጉልላት ቅርጽ ያለው ተደርጎ የተገነባው ማዕከል በአይነቱ አዲስ የሆነው የስነጥበብና የሳይንስ ሙዚየም በዛሬው እለት ይመረቃል ::

ሙዚየሙ በ7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በኪነ-ህንጻ ንድፍ ውስጥ ያካተተው ክብ ቅርጽም በማያቋርጥ እድገት ውስጥ ያለን እድገትና የሰው ልጆችን ጥበብ የሚያመለክት ነው።

በተጓዳኝም ኢትዮጵያ በአስገራሚ ፍጥነት በማደግ ላይ ካለው ቴክኖሎጂ ጋር ለመጣመር ያላትን ቁርጠኝነት የሚያሳይም ነው።

የስነ ጥበብና የሳይንስ ሙዚየሙን አስደናቂ የሚያደርገው ምንድነው ?

👉 ሁለት ግዙፍ ህንጻዎችን በተንጣለለ ስፍራ ላይ ቢያሳርፍም 80 በመቶ የሚሆነው ክፍሉ ከ4ሺህ በላይ በሆኑ ሀገር በቀል ዛፎች፣ እጽዋትና ባሸበረቁ አበቦች የተሸፈነ ስፍራ በመሆኑ አረንጓዴነቱ ጎልቶ ይታያል።

👉 ሙዚየሙ በጥንቃቄ የተዘጋጁ የመኪና ማቆሚያዎች በተጨማሪ በዙሪያው ካሉ የከተማችን ፓርኮች ጋር የሚያገናኘው ውብ የእግረኛ መንገዶች ያሉት ነው።

👉 የአትክልት ስፍራዎቹ ጎብኚዎች አረፍ ብለው ንፋስ የሚቀበሉባቸው ምቹ መቀመጫዎችን እንዲሁም በጥበብ ስራዎች የሚዝናኑባቸውን የስነ ጥበብና የመዝናኛ ቦታዎችን የያዙ ናቸው።

👉 ትልቁ ህንጻ ከ15ሺህ ሜትር ካሬ በሚበልጥ መሬት ላይ ያረፍ ሲሆን አጠቃላይ ስፋቱ 132 ሜትር ያህል ነው።

👉 ከተፈጥሮ ስርዓት ጋር ተስማሚ በሆነ መንገድ ሃይል ከሚያመነጩ የውሃ ግድቦቻችን እንዲሁም በጣሪያው ላይ ከተገጠሙ የጸሀይ ብርሃን ሰብሳቢ መሣሪያዎች የሚያስፈልገው የኤሌክትሪክ አቅርቦት የሚያገኘው ይህ ሙዚየም ተፈጥሮአዊ የሃይል ማስተላለፊያዎችንና ሃይል ቆጣቢ የተፈጥሮ ብርሃንን የሚጠቀም ነው።

ይህ የስነጥበብና የሳይንስ ሙዚየም ትላንታችንን፣ ዛሬያችንን እና ነገአችንን በአንድ ላይ አሰናስኖ ሳይንስን ጥበባዊ በሆነ መንገድ፤ ጥበብን ደግሞ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ የሚያስቃኝ በመሆኑ አስደማሚ ተሞክሮዎችና አዳዲስ እውቀቶች የሚቀሰሙበት ነው።

አስደናቂው በአፍሪካ የመጀመሪያው የስነ-ጥበብ እና የሳይንስ ሙዜም ኢትዮጵያ የሳይንስ ሙዚየም በውስጡ ምን ምን ነገሮችን ይዟል?ሙዚየሙ በ7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በኪነ-ህንጻ ንድፍ ውስጥ ያካተተው ክብ ቅርጽም በማያቋርጥ እድገት ውስጥ ያለን እድ...

14/02/2022

ባህላዊ የልጆች ልዩ ጭፈራ

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa
1000