YOBE Designs

YOBE Designs

Share

A creative interior and construction design
Architecture company based🏡👷🏼‍♀️🏚

14/06/2024

ለፍተው ጥረው በአገኙት ሃብት የገነቡት ህንፃ እንደልፋትዎ የተዋበ ያማረ ይሆን ዘንድ ጥሩ ዕውቀት በሳል ባለሙያ ያስፈልገዋል።አሁን አሁን በከተማችን ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን የአሰቡትን በልብዎ ያለውን ዕውን ያደርገዋል።የተዋበ እና ያማረ በአዲስ አበባ መሀል ሜክሲኮ ሰንጋተራ በአጭር ጊዜ ውስጥ ዘመናዊ ቢሮ በዮቤ የጥበብ ስራ ተሸልሟል።
ይህ የስራችን ውጤት ነው።
ለድካምዎ ትክክለኛ ቦታ!!ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
🏡🏡የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!🏡🏡
📱+251 98 571 9038
📱+251 93 467 0272

Photos from YOBE Designs's post 31/05/2024

ግንባታ ራሱ ጥበብ ነው ባለሙያዎቹ ደግሞ ጠቢባን!!
በዕውቀት የበለፀገ ጥበብ በዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን ይገለፃል።
መጠቅ ያለ ዕውቀት፣ በሳል ሙያተኛ ፣ለየት ያለ ትጋት፣ምክንያታዊ ዋጋ፣ በቀጠሮ መገኘት እና ማስረከብ ለስራችን ዋስትና ነው።መኖሪያ ቤትዎን ቢሮዎን አሊያም አፓርትመንትዎን፣ኮንዶሚኒየምዎን ባለን እውቀት ለቤትዎ ሌላ ውበት እንፈጥራለን!!
ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!
ለማንኛውም ጥያቄ እኛን ለማነጋገር በራችን ክፍት ነው።
🤳 +251 98 571 9038
🤳 +251 93 467 0272
ከብዙ ሥራ በጥቂቱ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

23/05/2024

ከፅንሰ-ሀሳብ እስከ አፈጻጸም ድረስ፣ የሚያነቃቁ እና የሚማርኩ ቦታዎችን ለመፍጠር ያለመታከት እንሰራለን። የእኛ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ህልሞችን ወደ እውነታነት በመቀየር ወደ ውስጣዊዎ ህይወት እንዲተነፍሱ ያድርጉ። የጥበብ ስራ ተሸልሟል።
ይህ የስራችን ውጤት ነው።
ለድካምዎ ትክክለኛ ቦታ!!ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
🏡🏡የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!🏡🏡
📱+251 98 571 9038
📱+251 93 467 0272

Photos from YOBE Designs's post 24/04/2024

ግንባታ ራሱ ጥበብ ነው ባለሙያዎቹ ደግሞ ጠቢባን!!
በዕውቀት የበለፀገ ጥበብ በዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን ይገለፃል።
መጠቅ ያለ ዕውቀት፣ በሳል ሙያተኛ ፣ለየት ያለ ትጋት፣በቀጠሮ መገኘት እና ማስረከብ ለስራችን ዋስትና ነው።መኖሪያ ቤትዎን አሊያም አፓርትመንትዎን፣ኮንዶሚኒየምዎን ባለን እውቀት ለቤትዎ ሌላ ውበት እንፈጥራለን!!
በፉሪ አካባቢ እየተገነባ ያለው ቅንጡ መኖሪያ ቤት
ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
🏡🏡🏡የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!🏡🏡🏡
📱+251 98 571 9038
📱+251 93 467 0272

Photos from YOBE Designs's post 08/03/2024

🎉🎉🎉ሞዴል ሳይሆን እውነታ ነው።🎉🎉🎉
🏘🏘 ጥራት ያለው ግንባታ, በጊዜ እና በአቅም.🏘🏘

የታመነ ዕውቀት የተመሰከረለት ስራ
ዮቤ ኢንቲርየር ዲዛይን!!
የትኛውንም ግንባታ ለቢሮ ፣ ቪላ ቢሆን አፓርትመንት የውስጥውንም ሆነ ውጪውን በማስዋብ ለህንፃው ሌላ ተጨማሪ ውበት እናላብሰዋለን!
ዮቤ ኢንቲሪየር በተለያዩ የስራ መስክ አንቱ በተሰኙ አርክቴክቸሮች ለየት ያሉ ስራዎችን በመስራት ላቅ ያለ ልምድን አካብቷል።ኑና አብረን እንስራ የሠመረ ውበት እንፍጠር ።
የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!
ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
📱+251 98 571 9038
📱+251 93 467 0272

Photos from YOBE Designs's post 07/03/2024

የታመነ ዕውቀት የተመሰከረለት ስራ
ዮቤ ኢንቲርየር ዲዛይን!!
የትኛውንም ግንባታ ቪላ ቢሆን አፓርትመንት የውስጥውንም ሆነ ውጪውን በማስዋብ ለህንፃው ሌላ ተጨማሪ ውበት እናላብሰዋለን!
ዮቤ ኢንቲሪየር በተለያዩ የስራ መስክ አንቱ በተሰኙ አርክቴክቸሮች ለየት ያሉ ስራዎችን በመስራት ላቅ ያለ ልምድን አካብቷል።ኑና አብረን እንስራ የሠመረ ውበት እንፍጠር ።
የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!
ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
📞 +251 98 571 903
📞 +251 93 467 0272

07/03/2024

የታመነ ዕውቀት የተመሰከረለት ስራ
ዮቤ ኢንቲርየር ዲዛይን!!
የትኛውንም ግንባታ ቪላ ቢሆን አፓርትመንት የውስጥውንም ሆነ ውጪውን በማስዋብ ለህንፃው ሌላ ተጨማሪ ውበት እናላብሰዋለን!
ዮቤ ኢንቲሪየር በተለያዩ የስራ መስክ አንቱ በተሰኙ አርክቴክቸሮች ለየት ያሉ ስራዎችን በመስራት ላቅ ያለ ልምድን አካብቷል።ኑና አብረን እንስራ የሠመረ ውበት እንፍጠር ።
የውበት ፈርጥ ከእጃችን ይፈልቃል!!
ዮቤ ኢንቲሪየር ዲዛይን!!
📞 +251 98 571 903
📞+251 93 467 0272

Want your business to be the top-listed Home Improvement Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa
1000