Adisu asmare

Adisu asmare

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adisu asmare, Duty-Free Shop, Addis Ababa.

Photos from Adisu asmare's post 01/11/2022
12/05/2019

በጣም ይገርማል አማራ ክልል ዉስጥ ወይ ሙህር የለ ወይ ጨርሶ ሙር አልሆነ ተሰቃየን ህግ በሌለባት ሀገር ህገወጥ ነጋዴ እያሉ ወጣቱን ሲያሯሩጡት ይዉላሉ በተለይ ጎንደር ላይ መንግስት ለስራጥ ስራ መፍጠር ሲገባዉ ከስራቸዉ ያፈናቅላቸዋል በርግጥ ህገወጥን መከላከሉ ጥሩ ነዉ ነገር ግን ቦታ ማመቻቸት አለበት የትነዉ ያሉት ብሎ ዞር ብሎ ማዬት አለበት

17/03/2019

አመሰግናለዉ ሁላችዉን

01/03/2019

Aman who prides himself onhis,ancestery is like the potato plant,the best part of which is underground.
በዘሩ የሚኮራ ሰዉ እንደ ድንች ነው::ጥሩ ነገሩ ከመሬት በታች ነዉ::

11/02/2019

ዘመን
የእባብ ሽማግሌ ይሄዳል ካብለካብ
እንዲህ አልነበረም የእኔና ያንችቃል
ማግባቱንስ አግቢ እኔ ትቻለዉ
አግብቻለዉ አግባ ሳትይኝ ምነው
ቃሌ ቃልሽ ነበር በአንዳፍ ተባብለን
ያሁሉ ቀረና ዘመን ቀያዬረን

06/02/2019

ሀብታም ሀብታምን የሚያስተውሰዉ በጥሪ ወቅት ነዉ ድሀን ደግሞ በስራ ወቅት ነው

05/02/2019

ኢትዮጲያዊዩ ማነው ? በምድሪቱ /በሀገሪቱ የሚኖር ማንኛውም ብሄር ብሄረሰብ /ዜጋ /ሰው ኢ/ዊ ነው በኢትዮጲያዊነት ለኢትዮጲያ ማቀንቀን አለበት::የኔጥያቄ ለኢትዮጲያ /ለአንድነት የሚያስበው ማነው?

21/11/2018

Ye- ETHIOPIA LIJOCH LE- ANDNET TENESU SLE-FIKR NURU ZEREGNINETN FETSIMO ATIFU TESASEBU YEFIKR SHEMA LIBESU

21/10/2018

GONDAR ETHIOPIA

Want your business to be the top-listed Shop in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa