Duye

Duye

Share

yenenewmola12345

08/02/2020

ደሞ ነቃ ነቃ በል መደመር ማለትኮ የገዳን ስረአት ያካተተ መፅሐፍ ነው ገዳን ወደ ታሪኩ ገብተህ ስታይ እየተፈፀመ ያለው ብዙ በመግደልና አካባቢውን በማጥፋት ይታወቃል።ሹሙ ደግሞ ገዳን ይመራል በተዋረድ ሌሎችም ብዙ በማጥፋት በየተራ የሹሙን ቦታ ያገኛሉ ማለት ነው ሌላው ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ህዝብ ሁሉ አደጋ ላይ ወደቀ ገዳ ካልፈቀደ መኖር አይታሰብም።ስለዚህዛሬ የሚጨሰው ነገ ይነዳልና በጊዜ እንሰብሰብ

01/11/2019

ለመስዋእትነት ፀልየን እንነሳ

26/05/2019

ወደ ፈጣሪያችን አይኖቻቻን ቀና እናድርግ ያኔ ብርሃን እናያለን ምድር ለጨለምተኞች ናትና፣

23/04/2019

የአማረው ትግል ተጠናክሮ በአድሀሪያንና ጥገኞች ላይ ይቀጥል።ብአዴን ሙሉውን ይፍረስ ወጥር ይሄንየከብቶች በረት አፅዳ ወጥር ተብለሀል።

21/04/2019

"ተጨነቅ ለተስፋ ተጨነቅ ለፍቅር ተጨነቅ ለእምነትና ለነፃነት ድል ታደርጋለህ"

21/04/2019

ሙከራ

03/03/2019

አዛኝ ቅቤ አንጓች

25/10/2018

ይህ የሰይጣን ህገ መንግስት አያለ ኢት/ያ ከነህዝቧ ሰላም አታገኝም ስለዚህ ከነ አርማው ይነሳ ህግጋቱም ይቀየሩ።

25/10/2018

ሀያላኑ በልማት ሰበብ ወረውናል ንቃ አንብበው

18/10/2018

ነገሩ ሀሉ ለመጠፋፋት መሯሯጥ ይመስላል፣ወይአለም ከንቱ አውሬው በሰው ለጆች ላይየሚሰራው ደባነው ልብይስጠን

30/09/2018

ጠበቅ በል

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa