Opia Notitia
Like & share to entertain
11/06/2026
18/01/2026
የተወዳጁ የኪነ-ጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ የአስከሬን ሽኝት ሥነ-ሥርዓት በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እየተካሄደ ይገኛል።
31/12/2025
የአመቱ (2025) ምርጥ 11 ስብስብ
16/12/2025
በህንድ ሊዮኔል ሜሲን ለማየት ለትኬት 100 ዶላር የከፈለው ደጋፊ "እሱን ማየትም ሆነ መጨበጥ አልቻልኩም "ብሎ የስቴዲየሙን አንደኛውን ምንጣፍ ተሸክሞ ይዞ ሄዷል።......በቃለምልልሱ እንደተናገረው አዘጋጁ እንዳጭበረበረ እና ከዝግጅቱ የሆነ ነገር ማግኘት አለብኝ ብሎ ስላመነ ይህን ማድረጉን ተናግሯል።
06/12/2025
A day of reunions 🫶
Four managers take on their former sides on Saturday 🤝
05/12/2025
The 2026 World Cup groups are set 🏆
30/11/2025
አጥንት ድረስ ዘልቆ የሚሰማ ህመም!
ህልሟ እንደአባቷ የጤና ባለሙያ መሆን ነበር። አድጋ ተምራ ትልቅ ሰው ሆና ነጩን ጋውን ለብሳ stethoscope'ን አንገቷ ላይ አድርጋ ህዝቧን ማከም ነበር።
ክፉው ጊዜ፣ አስቀያሚው በሽታ ከህልሟም ከወላጆቿም ነጥሎ ባዶዋን አስቀራት። ያለዕድሜዋ በባዶ ቤት አስቀመጣት! የጅንካዋ ሰሞኑን የሞቱ ባልና ሚስት ልጅ! የጤና ባለሙያ የሆነውን አባቷን እና እናቷን በማርበርግ ቫይረስ አጥታ በዚህ ፍጥነት ሁሉም ነገር ጨልሞባት እየቦረቀች የሚታድግበት የወላጆቿ ቤት በዚህ ፍጥነት ኦና የሆነባት የትላንት ተስፈኛዋ የዛሬ ወላጅ አልባዋ ልጅ!
ፎቶዋን ሳዬው የነበራትን ህልም እና ተስፋዋን ሲመለከተው የቀደመኝ እንባ ነበር! አንድ ቀን ሳይመሰገን አንድም ቀን ደሞዙ እንኳን በስርዓት ሳይከፈለው ህዝቤን እያለ እስከነምስቱ ያለፈው አባቷ፤ ባልበቃ ደሞዝ ልጆችዋንና የጤና ባለሙያው ባሏን ለማኖር ስትታትር በቅፅበት የተቀጨችዋ እናቷ፤ በቅፅበት ከብዙ ተስፋ ተነጥላ እናትና አባቷን አጥታ ሁሉም ነገር የጨለመባት እንቦቆቅላዋ ልጅ!
ብቻ ያሳዝናል!
29/11/2025
🏆 winner
“Dr. Abiy Tadese wins the 2025 TikTok Creative Award for Medical Content.”
ዶክተር አብይ አሸናፊ ሆኗል::
👏congrats👏👏
22/11/2025
#ይጣራ¡🤪
የአንዲት አፍሪካዊ ሀገር መሪ የሚመስለው ይህ ቀብራራ ሎዋል ማሎንግ የተሰኘ ደቡብ ሱዳናዊ ቢሊየነር ነው፡፡
ኢንስታግራሙን ጎራ ብለህ ብታይ ፣ ዶላር ላይ ተኝቶ ሲንፈላሰስ፣ የግል ጀቱን ሲያስተዋውቅ፣ የወርቅ ጫማና ውድ መኪኖቹን ሲያሳይ ነው የሚውለው፡፡
ከ3.5 ቢሊየን ዶላር በላይ የተጣራ ሀብት እንዳለው የሚነገረው ሎዋል ከፕሬዚዴንሽያል ሄሊኮፕተር እስከ ግል ጀት፣ ከ10ሺ ዶላር የወርቅ ጫማ በአልማዝ እስከተለበጠ የ100ሺ ዶላር ሮሌክስ ሰዓት….
በቃ ምን ልበልህ ፕሬዝዳንት ባይሆንም የሚኖረው እንደ ፕሬዝደንት ነው¡ [🙄አሉ እንጂ ፕሬዝደንትነት በሽቶ የሚመስላቸው የእኛ ገለፈፎች¡]🤪
ታዲያ ለቁጥር የሚታክት ሀብት ባለቤት የሆነው ይህ ሰው ምን አንደሚሰራ የሀገሩ መንግስትም ፣ ሰፊው ህዝብም ብቻ ሳይሆን ራሱም ጭምር አያቅም¡🤪
ስራህ ምንድነው? ብትሉት “በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በወርቅ ማዕድን ኢንቨስትመንት አለኝ” ይላል። የት? ሲባል ግን መልስ ያጥረዋል፡፡🙆🏿♂️
በቃ “እኛ አፍሪካውያን ግልፅና ትሁት ሀብታም ሲገጥመን ፈጥነን ወደ ወንጀል እንሮጣለን። ይህ ተገቢ አይደለም የኔ ሀብት ከላይ☝🏽 ከፈጣሪ ነው የተሰጠኝ!” ብሎ ሰገጠ…ፈመሰ¡🤪
ታዲያ ይህ ጉደኛ ሰው 1 ሚሊየን ዶላር ደልድሎና ተኝቶበት “ለድሆች ልሰጥ ነው!” ብሎ በማህበራዊ ሚዲያ ይለቅልሀል።
ይህን ያየው የሀገሩ መንግስት “የሀብትህ ምንጭ ይጣራ!” ሲለው ያለውን ሀብት ሰብስቦ “ቻው ሳልቫኪር!” ብሎ ካናዳ ገባ፡፡🤪
“ምነው?” ሲባል የመለሰው መልስ…🙆🏿♂️
“መንግስት የሀብትህን ምንጭ ላጣራ የሚለኝ … ለምን ድሃ እያለሁ የድህነቴን ምንጭ አላጣራም?”🤪
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa