SimpliFy Technology Solutions

SimpliFy Technology Solutions

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SimpliFy Technology Solutions, Advertising/Marketing, Addis Ababa.

ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ክህሎቶችን የሚቀስሙበት
YouTube channel:
https://youtube.com/channel/UCooBWEv3Gq0PN5fqKDnP45w
Please Subscribe, Like and Share
Thank You for Watching ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎች እና ክህሎቶችን የሚቀስሙበት
�Computer Tips and tricks
�Cracked Softwares
� Software Installation
� Computer Maintenance
� Computer Training at Home
� Others
� "ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው
ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ"
YouTube channel:
https://

18/06/2024

SimpliFy Your Life....♻️

12/05/2023

Subscribe, Like and Share Our YouTube Channel
👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/

05/02/2023

በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን በማስቀደም ከሰሞኑ በጥንታዊቷ ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ላይ ሲካሄድ የነበረው ማዋከብ እና ቅዱስ ሲኖዶሱን የመከፋፈል ሴጣናዊ ስራ በጥብቅ እያወገዝኩ
በዛሬው ዕለት ቅዱስ ሲኖዶሱ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በተጠራው አዋጅ መላው ምዕመን ለሃይማኖቱ እና ለማተቡ በተጠንቀቅ እንዲቆም እና እስከመጨረሻውም የቅዱሳን አባቶቻችንን ድምፅ እንዲከተል በአፅንኦት ለማሳሰብ እወዳለሁ::

(ቅጥፈት እና እብሪት ፍፃሜው ታላቅ ውድቀት ነው።)

ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

04/02/2023

አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ፤ ይቅር በለን......🙏🙏🙏

05/05/2022
22/04/2022

✝️ አቤቱ እንደ_ቸርነትህ ማረን ☦️

21/04/2022

✝️ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእዬሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ☦️
ፆም ፅሎታችንን ፩ ዬ ይቀበለን።

Want your business to be the top-listed Advertising & Marketing Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa