K Car Rental

K Car Rental

Share

Please subscribe here also to our telegram channel
https://t.me/kcarrental

Photos from K Car Rental's post 03/01/2023

For Rent: Suzuki Alto
[  ] Model 2020
[  ] Manual transmission
[  ] Very neat and fuel efficient
[  ] You will have to provide a guarantee to rent it
[  ] For price and more inbox us
[  ] Please subscribe our telegram channel on  https://t.me/kcarrental

Photos from K Car Rental's post 03/01/2023

For Sale: Toyota Yaris Belta
[ ] Model 2011
[ ] Automatic Transimmision
[ ] Engine 1000cc
[ ] Steering wheel changed to left hand
[ ] Sony screen built in Android Auto and Apple Car Play with Sony speakers
[ ] Amazingly very neat and in excellent condition
[ ] Price 1,750,000 slightly negotiable
[ ] Asks 2% commision
[ ] If you are a real buyer inbox us
[ ] Subscribe our Telegram channel for more on https://t.me/kcarrental

Photos from K Car Rental's post 19/05/2022

For sale : Ford F-150
■Mileage:9000km
■Model:2015
■Plate number starting:B19..
■Price:3,500,000 negotiable
■For more join our Telegram channel on https://t.me/kcarental

Photos from K Car Rental's post 04/03/2022

For sale: Toyota Vitz
-Model 2001
Automatic transmission and in a very good condition
-Price 780,000 negotiable
Please subscribe on the our telgeram channel on the link below for more👇👇👇
https://t.me/kcarrental

Photos from K Car Rental's post 02/03/2022

Condominium House For Sale:
-Location around Lideta area
-50 meter sq. 2 bedrooms
-Price 2.970 million Birr
-Fixed price for bank buyers and slightly negotiable for cash buyers.
Contact us on 0902392009
Please subscribe on our telegram channel on the link below for more👇👇👇
https://t.me/kcarrental

13/09/2019
12/09/2019

🌼መልካም አዲስ አመት🌼
🌼🌼🌼
🌻HAPPY NEW YEAR🌻

Photos from The Hollywood Garage's post 24/08/2019
10/08/2019

መልካም በአል።

Photos from K Car Rental's post 27/05/2019

“ቪትዝ የተባለ መኪና ዋጋ በ70 ሺሕ ብር ገደማ፤ ኮሮላ በአንፃሩ 90 ሺሕ ብር ገደማ ሊጨምር ይችላል...”
የገቢዎች ሚኒስቴር ያገለገሉ ዕቃዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ከሚከፈልባቸው ቀረጥ በእርጅናቸው ምክንያት ይደረግ የነበረውን ቅናሽ አስቀርቷል። ውሳኔው በቀጥታ ከሚመለከታቸው መካከል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አስመጪዎች ውሳኔው በይፋ እጃቸው አልደረሰም። አውቶ ኢቲ የተባለው የተሽከርካሪ መገበያያ ድረ-ገጽ መሥራች እና ባለቤት አቶ እዮብ ከበደ የገቢዎች ሚኒስቴር ውሳኔ ለገበያው "ዱብ እዳ ሆኗል" ሲሉ ይናገራሉ። "አገር ውስጥ መኪና ያስገቡ ሰዎች በአዲሱ ቀረጥ እንዲቀርጡ እየተደረገ ነው። ዛሬ ጉምሩክ ብትሔድ [መኪና አስመጪዎች] በአዲሱ ነው የምትስተናገዱት ተብለው መኪና እንዳይወጣ ተይዟል" የሚሉት አቶ እዮብ ቀደም ብለው ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ ጭምር አዲሱ ውሳኔ ተፅዕኖ ማሳደሩን ተናግረዋል።

የገቢዎች ሚኒስቴር ውሳኔውን በይፋ ካላሳወቃቸው የተሽከርካሪ ነጋዴዎች መካከል አንዱ አቶ ኑረዲን ሬድዋን ናቸው። "በስሚ ስሚ ነው የሰማንው። ፎቶ የተነሳ ወረቀት ምናምን እንጂ ሙሉ መረጃው ወይም መመሪያው የለም" ሲሉ ይናገራሉ።

አቶ ሬድዋን የጠቀሱት እና በገቢዎች ሚኒስቴር ምኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ግንቦት 7 ቀን 2011 ዓ.ም. ተፈርሞ የወጣ የተባለ ደብዳቤ በማኅበራዊ ድረ-ገፆች ሲዘዋወር ታይቷል። "የጸደቁ መመሪያዎች ስለመላክ" የሚል ርዕስ የተሰጠው ይኸው ደብዳቤ ለጉምሩክ ኮሚሽን የተላከ እንደሆነ ይጠቁማል። በደብዳቤው "ማንኛውም ያገለገለ ዕቃ ተሽከርካሪን ጨምሮ ወደ አገር ውስጥ በሚገባበት ጊዜ ቀረጥና ታክሱን ለመወሰን ምንም አይነት የእርጅና ቅናሽ አይደረግም።" የሚል ሐሳብ ተካቶበታል።

እስካሁን በነበረው በኢትዮጵያ መንግሥት አሰራር መሰረት የተሽከርካሪ ቀረጥ በመኪናው የሲሲ መጠን፣ በተመረተበት ጊዜ እና በተገዛበት ዋጋ ይተመናል። ከተመረተ አንድ አመት የሞላው ተሽከርካሪ ወደ ኢትዮጵያ ሲገባ ከሚከፈለው ታክስ 10 በመቶ በእርጅና ሳቢያ ይቀነስለታል። ከተመረተ ሁለት አመት የሞላው ተሽከርካሪ የእርጅና ቅናሽ 20 በመቶ ነበር። ከሶስት አመት በላይ የሆናቸው ተሽከርካሪዎች ከሚከፈልባቸው ታክስ 30 በመቶ ቅናሽ ሲቀነስላቸው ቆይቷል።

ይኸ አሰራር በድንገተኛው ውሳኔ ሲቀየር በኢትዮጵያ ጎዳናዎች በብዛት የሚታየው ቪትዝ የተባለ መኪና ዋጋ በ70 ሺሕ ብር ገደማ፤ ኮሮላ በአንፃሩ 90 ሺሕ ብር ገደማ እንደሚጨምር አቶ እዮብ ተናግረዋል። አቶ እዮብ "ኢትዮጵያ ውስጥ ከድሮው በበለጠ ተሽከርካሪ የቅንጦት ነው የሚሆነው። አነስተኛ መኪና ከ500 ሺሕ ብር በታች አትገዛም። አንዲት ትንሽዬ መኪና 500 ሺሕ ብር ገዝቶ ሊጠቀም የሚችለው ምን ዓይነት ሰው ነው? ሲሉ ይጠይቃሉ።አቶ ኑረዲን በበኩላቸው በዚህ ውሳኔ ምክንያት "አሁን ገበያ ላይ ያሉት መኪኖች ዋጋ ይጨምራል" ሲሉ ተናግረዋል።

ኢትዮጵያ በቅርቡ ከአምስት አመት በላይ ያገለገሉ መኪኖች ወደ ገበያው እንዳይገቡ ልታግድ ትችላለች። የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች "የሚያስከተሉትን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳትን ለመቀነስ" በተዘጋጀ ረቂቅ የውሳኔ ሐሳብ ላይ ይመለከታቸዋል ካላቸው ጋር በትናንትናው ዕለት ውይይት አካሒዷል። አቶ እዮብ በኢትዮጵያ ተሽከርካሪ በመገጣጠም እና ያገለገሉትን ከውጪ አገራት ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት የሥራ ዘርፎች የተሰማሩ መሳተፋቸውን ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።ረቂቅ የውሳኔ ሐሳቡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቼ እንሚቀርብ የተረጋገጠ ነገር የለም። አቶ እዮብ ግን በሚቀጥሉት ሶስት ወራት ሒደቱ ተጠናቆ ሥራ ላይ ሊዉል ይችላል የሚል ግምት ዐላቸዉ።
ምንጭ DW

Want your business to be the top-listed Autos & Automotive Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa
251

Opening Hours

Monday 06:00 - 22:00
Tuesday 06:00 - 22:00
Wednesday 06:00 - 22:00
Thursday 06:00 - 22:00
Friday 06:00 - 22:00
Saturday 06:00 - 22:00
Sunday 06:00 - 22:00