ZIYO TOUR
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ZIYO TOUR, Tour guide, ADDIS ABABA, Addis Ababa.
ሰላም ሰላም ክቡራንና ክቡራት አንዴት ዉላችሁ አደራችሁ ፈጣሪ ይጠብቀን ዝለዚህ የት መሄድ አሰባችሁ አትጨነቁ ልገራችሁ ከቅርብ ልጀምርላችሁ አዳዲ ማሪያም፡መናገሻ መድሀኒአለም፡እንጦጦ ማሪያም/ሚኒሊክ ቤተመንግስት፡ደብረሊባኖስ፡ደብረብርሀን ስላሴ፡ደብረዘይት ናዝሬት ላጋኖ ሀዋሳ አርባ ምንጭ ፡ ባህር ዳር ጎንደር ሰሜን ተራራ አክሱም ደብረ ዳም መቋለ ወልደያ ሀይቅ እስጢፋኖስ ደሴ አንኮበር አረ ደከመኝ እናተም አስባችሁ ነገሩኝ ሰለነገርኳቸሁ ደስ አለኝ መልካም ቀን የቀረዉን ሌላ ቀን*****
ዝዮ ቱር ኤርተተራን ያስጎበበኛል
ዝዮ ቱር የሚሰጠዉ አገልግሎት መላዉ ኢትዮጲያን ማስጎብኘት ለተማሪዎች ለሰራተኞች ለኗሪዎች ለሁሉም የኢትዎጲያ ህዝቦች አገልግሎት ይሰጣል ለፈለጉት ቀን እውቀት ባላቸዉ አስጎብኝዎች በአምስቱም አቅጣጫ እንዲሁም ለክፍለ ሀገር ነዋሪዎች አዲስ አበባን እናስጎበኛለን ሀገራችንን እኛዉ በኛዉ እናሳድግ 0913-57-52-03 ታማኝነት ከላይ ተሰቶናል ::
Domestic tour opening coming soon for school and the all privet sector be ready to visit historical site,adventure site. and Out of Addis to visit the city phone number 0913-57-52-03 email ziyotour@gmail .com
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
ADDIS ABABA
Addis Ababa
1000