RAMA Properties

RAMA Properties

Share

ለሪልስቴት መረጃ 0929-35-05-19

15/04/2026

0929350519

12/04/2026

“ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” ሉቃስ 24፥5
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።

04/04/2026

ከ4-20% ልዩ የበዓል ቅናሽ
AKOYA properties
1. 📍ፒያሳ ሰሜን ማዘጋጃ ሳሬም ሆቴል አጠገብ የሚገኝ
✨ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንቶችን በተለያየ የካሬ አማራጭ
ግንባታዉ 65% የደረሰ
✨ባለ 1 መኝታ 81 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 110 ካሬ
ባለ 3 መኝታ 131 ካሬ
👉 የጋራ መገልገያዎች (Amenties)

✅ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር(Fast Electric car Charger with cooling system)
✅አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች(Green park space for Children
✅ ጅም, ስፓ
✅ ከ2 ፈጣን አሳንሰሮች(Elevator )
✅ የመዋኛ ገንዳ
✅ 24/7 የመጠባበቂያ ጀነሬተር
✅ ሲሲ ቲቪ ካሜራ(CCTV Camera)

2. 4kilo አምባሳደር ሞል አጠገብ ዘመናዊ የንግድ ሞል ከ19 ካሬ ጀምሮ በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ለበለጠ መረጃ
+2519-29-35-05-19

02/04/2026

የበዓል ቅናሽ
ሳርቤትና ፒያሳ በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ ከ2-25% ታላቅ አዘጋጅተናል።
ከባለ1-ባለ3 መኘታ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ይግዙ።

01/04/2026

akoyap properties
ሳር ቤት ካናዳ ኢምባሲ አጠገብ
📲1307 ካሬ ላይ ያረፈ
🌑 ባለ 1...101ካሬ
🌑ባለ 2...159ካሬ
🌑ባለ 3...176 ካሬ
🌑& penthouse ጨምሮ የያዘ

የጋራ መገልገያዎች
✅ የከርሰምድር ውሃ
✅garbage shoot
✅ መዋኛ ገንዳ
✅ 4 ሊፍት
✅ roof top ላውንጅ፣ event space
✅ ሱፐር ማርኬት
✅ 24/7 ዝግጁ የሆኑ ጀነሬተሬተሮች
✅ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station
✅ ሲሲ ቲቪ ካሜራ

ለበለጠ መረጃ
092 935 0519

30/03/2026

ሳር ቤት ካናዳ ኢምባሲ

27/03/2026
19/03/2026

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖች እንኳን
ለ1447ኛዉ የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

18/03/2026

0929350519
ሳር ቤት,ሰሜን መዘጋጃ , ፒያሳ
ቅንጡ አፓርትመንቶችን ከ አኮያ ይግዙ።

14/03/2026

4Kilo አምባሳደር ሞል አጠገብ
ከ19-34 ካሬ
0929350519

07/03/2026

ለእርሷ ምርጡ ይገባታል!

ውድ የአኮያ ቤተሰቦች ለማርች 8 የሴቶች ቀን ልዩ አድናቆታችንን ለመግለጽ ከ2-5% ድረስ እውነተኛ ቅናሽ በቤቶቻችን ላይ አድርገናል። ለራስዎ ወይም ለሚወዷት ሴት የሚሆን ምርጥ ስጦታ ። ልብ ይበሉ ቅናሹ እስከ ማርች 8 ብቻ ነው ዛሬ እና ነገን ይጠቀሙ፡፡

ቢሮዋችንን ይጎብኙን
አድራሻችን ቦሌ ጃፓን ናይል ሶርስ ህንፃ 8ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ የሽያጭ አማካሪ አብርሃም ክንዱ 0929350519 ይደውሉልን

መልካም የሴቶች ቀን!
አኮያ ፕሮፐርቲስ ከነገ ለተዛመደ!

06/03/2026

March 8
ለሴቶች ብቻ በወጣ ልዩ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።
በሳርቤት, ፒያሳ, ሰሜን መዘጋጃ , አራት ኪሎ
በሚገኙ ሳይቶቻችን ላይ
ከባለ 1-ባለ 3 መኘታ ቅንጡ አፓርትመንት ባለቤት ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ 0929350519

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


Addis Ababa