Awtar Multimedia
Awtar; My choice
Awtar, first-ever Ethiopian music selling app that allows music fans to access and purchase musical works anywhere, anytime; while protecting the copyright of those involved in creating the music to benefit from their hard work.
02/03/2026
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ130ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
07/01/2026
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለገና በዓል በሰላም አደረሰን!!!
ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የገና በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!
መልካም የገና በዓል !!!
፥
04/10/2025
Baga Ayyaana Irreechaan Nagaan Sin Gahe!!!
Ayyaani Irreechaa bara 2018 kan gamachuufi kan nageenyaa maatifi hiriyoota keessan wajjin akka isiinif ta'uu haawinna.
Awitaar malttii miidiyaa!!!
እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳቹ!!!
ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የኢሬቻ በዓል እንዲያሳልፉ
አውታር ይመኛል!!!!
04/10/2025
የወንድማችን የሙዚቃው ሊቅ የአርቲስት ኤልያስ መልካ ዕልፈት 6ተኛ ዓመት
ታህሳስ 1970 - መስከረም 2012
ነፍስ ይማር
27/09/2025
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን!!!
ከቤተሰብ ወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሆነው ሰላም እና ደስታ የሞላበት የመስቀል በዓል እንዲያሳልፉ አውታር ይመኛል!!!!
መልካም ዓመት በዓል!!!
11/09/2025
በመላው ዓለም ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!!
መጪው አዲስ ዓመት ቸር ወሬ የምንሰማበት፣ በአገራችን ሰላም የሚወርድበት፣ የደስታና የብልፅግና ያድርግልን!
መልካም ዓመት በዓል!
06/06/2025
ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446 ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
ከወዳጅ ዘመድ ጋር መልካም ዓመት በዓል!!
18/04/2025
መልካም የስቅለት በዓል!
አውታር የኔ ምርጫ።
02/03/2025
እንኳን ለመላው የአፍሪካውያን ኩራት ለሆነው ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሰን!!!
18/01/2025
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
፥
Click here to claim your Sponsored Listing.
አውታር ፥ የኔ ምርጫ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሙዚቃ መሸጫ የስልክ መተግበሪያ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች፣ በነጠላ ዜማ እና በአልበም ገዝተው በማውረድ ይዝናኑ!
ለማንኛውም አስተያየት
+251977373737 ወይም 6294
Category
Telephone
Address
Kazanchis
Addis Ababa