Pastor Teddy Addis

Pastor Teddy Addis

Share

አግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ነው

The Anointed Word of God Church 03/05/2026

#ያላቹሁ ይብቃችሁ
#ብትሰሙት ታተርፋላቹሁ
❗️

The Anointed Word of God Church 9 likes. "ያላቹሁ ይብቃችሁ በፓስተር ቴዲ አዲስ | Amazing Preaching 2018/2026"

01/05/2026

#ዛሬ በ 9:00 ይጀምራል

30/04/2026

#ወንድነት #ወንድምነት #ባልነት
#አባትነት #ተፈጥሮአችን #ማንነታችን #ተልኳችን #ሀላፊነታችን
ነገ በ9:00 ሰአት የማይቀርበት የወንድሞች ፕሮግራም

26/04/2026

#ማክሰኞ በ 11:00 ሰአት

Photos from Pastor Teddy Addis's post 17/04/2026

#እኔ በእውነት የሀይማኖት ሰው አይደለሁም ነገር ግን መስቀሉን ሳየው እንባዬ ፈሰሰ

የጠፈር ተመራማሪው Reid wiseman

11/04/2026

#ተነስቷል
ዛሬ በ11:00። ሰአት

Photos from Pastor Teddy Addis's post 10/04/2026

#ተከፍሏል

09/04/2026

#መስቀሉ ማማሩ

Photos from Pastor Teddy Addis's post 09/04/2026

#ተነስቷል
British minister, W. E. Sangster, began to lose his voice and mobility in the mid-1950s. He had a disease that caused progressive muscular atrophy. He recognized the end was near, so he threw himself into writing and praying. In the midst of his suffering he pleaded, “Let me stay in the struggle, Lord. I don’t mind if I can no longer be a general, but give me just a regiment to lead.”
Sangster’s voice eventually failed completely, and his legs became useless. On Easter morning just a few weeks before his death, he took a pen and shakily wrote his daughter a letter. In it he said, “It is terrible to wake up on Easter morning and have no voice with which to shout, ‘He is risen!’—but it would be still more terrible to have a voice and not want to shout.”

08/04/2026

#አንድ ጊዜ እንጩኽ!?

ደብልዩ ኢ ሳንግስተር (W. E. Sangster) ብሪታንያዊ የወንጌል አገልጋይ ነበር። በ1950ዎቹ ጉሮሮውን ይከረክረውና አንዱን እግሩንም መጠቀም ይቸግረው ጀመር። ሐኪሞችም፣ በማይድን የጡንቻ በሽታ እንደ ተያዘና ሕመሙ እየጠናበት ሲሄድ ጡንቻዎቹን ሁሉ ማንቀሳቀስ እንደማይችል፣ ድምፁም እንደሚከዳው እና መዋጥ እንደሚቸገር ነገሩት። የሕይወት ዕጣውን የተቀበለው ሳንግስተር አገልግሎቱን በአገር ቤት ገድቦ ይተጋ ገባ። ቀስ በቀስም የሥነ ጽሑፍ እና የጸሎት አገልግሎት ጀምሮ በመላዋ እንግሊዝ የጸሎት ቡድኖችን አቋቋመ።

በመጨረሻም የተፈራው ደረሰና እግሮቹ አልሠራ አሉት፤ ድምፁም ሙሉ በሙሉ ከዳው። የቀረለት አካል ቢኖር፣ የሚንቀጠቀጠው እጁ ነበረና በዚያ እየጻፈ አገልግሎቱን ቀጠለ። በሕይወቱ መጨረሻ አካባቢ በትንሣኤ በማለዳ እንደ ምንም ብሎ ይህንን መልእክት ለልጁ ጻፈላት፤ “በትንሣኤ ማለዳ ከእንቅልፍ ሲነቁ ‘ተነሥቷል!’ በማለት ለመጮኽ ድምፅ ማጣት ምንኛ ያሳዝናል? ድምፅ እያለ ግን፣ ‘ተነሥቷል!’ ሲሉ አለመጮኽ ከዚህ የከፋ ነው።”

መልካም ትንሣኤ!
ምንጭ ምስባክ ጳውሎስ

Want your organization to be the top-listed Non Profit Organization in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Bole Road
Addis Ababa