Liyu Laundry

Liyu Laundry

Share

• Best Laundry in Addis
• +2519-25-24-24-13
• 011-89-32-367
• Express Laundry
• Pickup and Delivery
• Packages with Big discounts

• ልዩ የልብስ ንፅህና አገልግሎት •
ልብስዎን ካሉበት ቦታ ወስደን አጥበን አድርቀን ተኩሰን በንፅህና እናስረክቦታለን : :

• ፍጥነት ና ጥራት መለያችን ነው •

Photos from NooKa Design's post 08/01/2024
21/05/2023

ይህ የሆነው ሩቅ ሀገር አይደለም ። እዚህ ጎረቤታችን ኬንያ ነው ።.....
ይህች በስልክ እንጨቱ ላይ ያለችው ወፍ ግንደ ቆርቁር ( woodpecker ) ትባላለች ። ግንድ ቆርቁራ ጎጆዋን ትቀልስና ፡ በዛ ለአመታት ትኖራለች ። ቤተሰብ መስርታ ልጆቿንም በዛው ታሳድጋለች ። ......
በፎቶው የምታዩዋት woodpecker በዚህ የመብራት ፖል ላይ ቆርቁራ መኖር ከጀመረች ቆይታለች ። እና የኬንያ መብራት ሀይል መስሪያ ቤት ይህን ያረጀ ፖል ፡ በኮንክሪት ሊቀይረው ይመጣል ። እና ልክ ፖሉን ለመጣል አስረው ማዝመም ሲጀምር ፡ ከተቆረቆረው ግንድ ውስጥ አንድ woodpecker ወፍ ትወጣለች ።
ነገር ግን ከዛ መራቅ አልቻለችም ፡ ትወጣና መልሳ ለመግባት ትሞክራለች ፡
ሰራተኞቹ ፖሉን ነቅለው አስቀመጡት በዚህ ጊዜ ወጥታ የነበረችው ወፍ መጥታ ተቀመጠች ፡ ሰራተኞች ቀርበው አዩ ። ተቆርቁሮ በተሰራው የወፍ ቤት ውስጥ ጫጩቶች ነበሩ ።..........
ልክ ይህን እንዳዩ መልካም ልብ ያላቸው የመብራት ሀይል ሰራተኞች ይህችን ወፍ ከነልጆቿ ቤት ማሳጣት ጭካኔ እንደሆነ ተሰማቸውና ቤቷ ያለበትን አካባቢ ሳይነኩ ፡ ከረዥሙ የመብራት ፖል ላይ የተወሰነውን ትንሽ ክፍል ቆርጠው ፡ ከአዲሱ የኮንክሪት ፖል ጋር በዚህ መልኩ አያያዙት ። አውጥተው ሊጥሏት ሲችሉ ፡ አዘኑላት ፡ ለልጆቿ ልባቸው ራራ ። ..........
እናም ግንደቆርቁር ወፍ መሄጃ እንዳታጣ ተብሎ እንዲህ የሚሰራበት ኬንያን አይተን ፡ ቤታቸው ፈርሶ በየሜዳው የተበተኑ ምስኪን ወገኖቻችንን ስናስብ ፡. .......

Photos from Getisemani African Fashion ጌቲሠማኒ አፍሪካ ፋሽን's post 16/06/2022
Photos from Liyu Laundry's post 16/06/2022
Photos from Liyu Laundry's post 01/05/2022

❤️💚💛Couple wedding Cultural cloth (የባልና ሚስት የሰርግ የባህል ልብስ ከነነጠላው)
💵 25,000 ብር (ለሁለቱ)
🛵 Free Delivery up to Europe after that we charge 50%
📉 አብሮ የሚሄድ ጫማ እና ቦርሳ በነፃ
☎️ +251989904203🇪🇹
☎️ +251962340569

Photos from Liyu Laundry's post 01/05/2022

Eid- Mubarak
ኢድ-ሙባረክ

Photos from Liyu Laundry's post 01/05/2022

❤️💚💛Couple wedding Cultural cloth (የባልና ሚስት የሰርግ የባህል ልብስ ከነነጠላው)
💵 25,000 ብር (ለሁለቱ)
🛵 Free Delivery up to all Europe after that we charge 50%
📉 አብሮ የሚሄድ ጫማ እና ቦርሳ በነፃ
☎️ 0989904203🇪🇹
☎️0962340569 🇪🇹
☎️0989904203 🇪🇹

Want your business to be the top-listed Clothing Store in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Address


24 ቀበሌ አርሴማ የቤተክርስቲያን መግብያ ጋር ያገኙናል
Addis Ababa
BOLE24OLDSEGNHOTELSHOPS