AddisAbaba

AddisAbaba

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AddisAbaba, Landmark & historical place, bole, Addis Ababa.

14/03/2024

አስደሳች ዜና
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ ህዝብ የሆነዉን "ሰላምን " ሰርቆ ለሌላ ሀገር አሳልፎ ለመሸጥ ሲስማ አደገኛው ሌባ እጅ ከፍንጅ ተይዟል
ሰላምም ከተደበቀችበት ወጥታ ወደ ሀገሯ እንድትመለሰች ተሰማ :: ይህ የሆነዉ በሙስሊም እና በኦርቶዶክስ ክርስቲያን የመረረ ፆለት እንደ ሆነ ከእምነት ቦታዎች "የፍቅር ከተማ" ከተሰኘዉ የተገኘዉ መረጃ ገልፇል ::
ሌባውም ከተደበቀበት ንብረቱንም ከሰወረበት የወጣ ሲሆን ሌባው እንዴት እንደሰረቀ ሲናገር ሁሉም በማህበራዊ ሚዲያ ተጥዶ ቢሞቅ ቢደፋ ቢጣድ ቢፈላ ግድ ባላለበት ወቅት ምቹ አጋጣሚ አግኝቶ የሰረቀ መሆኑን ተናግሮ የደበቀበት ቦታም እሚካላ እና እሾ ከበዛበት መሆኑ ተገልፇል
ሰላምም በሰላም የተመለሰች ስትሆን ደማቅ አቀባበል ተደርጎ ህዝብ እንዲጠብቅ ለሀይማኖት አባቶች ለሀገር ሽማግሌዎች ለአባ ገዳዎች ለሀደ ስንቄዎች የበላይ ጠባቂነት ሁሉም ወጣቶች እንዱጠብቁ አደራ ተሰጥቷል ::እኛም በያለንበት ሰላም ዋጋዋ ተመን የማይወጣላት ንብረትነቷም የህዝብ በህዝብ የምትጠበቅ የህዝብ በመሆኗ አደራውን ተቀብለናል ::

13/03/2024
12/03/2024

የሁለቱን ኃይማኖት ፆም አንድ ቀን መዋሉን አይተህ ፆለታቸዉንም ሰምተህ የጋራ ጥያቄያቸዉን " ሰላም" ን
አምጣልን ::

11/03/2024

ሙስሊም ክርስቲያኑ ፆማችን አንድ ሆነ :
ተስማምተን ብንኖር አምላክ ቢወደነ :
ደግሞ እንደፍቅራችን ምህላችን ስማነ::

10/03/2024

ሙስሊም ክርስቲያኑ ፆም አገናኛቸዉ :
በንስሀ መንገድ ለዚይች ላገራቸዉ :
ፆለታቸዉ ይድረስ ፈጣሪ ይስማቸዉ ::

Category

Telephone

Website

Address


Bole
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AddisAbaba posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.