face-to-face.com

face-to-face.com

Share

Its rich Culture, traditions and civilizations date back to over 3,000 years. You can help us in any ways.



Faceto-face communications & promotions PLC
1 Profile

Ethiopia is a cradle of humankind and fabulous antiquity. Yet, it is one of the poorest in the world. Severe conflicts coupled With Recurrent droughts have already affected the positive images of the Country. In away o

Photos from Ethio telecom's post 09/02/2026

beretu

Photos from Ethio telecom's post 09/02/2026
08/08/2025
10/04/2025

ዘረኝነት ሄዶ ሄዶ -ልክ እንደ እንክርዳድ ስር ሰዶ ፣ወገባችን ላይ ተጠምጥሞ እንደ ዘንዶ፣ አናታችን ላይ ፊጢጥ-ቁጢጥ ብሎ እንደ ሚዶ፣ አይወጣም አሉ ያለ ቴኳንዶ

10/04/2025

350,000 ከተቀበሉ በኋላ ገደሉብን።

ይህ አሽከርካሪ ስሙ ዮሐኒስ ጫኔ ይባላል አገር አማን ብሎ ሰርቶ ለማደር ደክሞ ለመኖር ሰርቶ ለመብላት ቤተሰቡን ለመርዳት በማሽከርከር ላይ ባለበት ሂደት በ13/07/2017 ዓም በኦሮሚያ ክልል በወለንጪቲ እና መትሐራ መሀከል በወንበዴወች ታፍኖ ይወሰዳል።

በማግስቱ በ14/07/2017 ዓም ለቤተሰብ ስልክ ይደወል እና 2 ሚሊየን ብር ካልከፈላችሁ በተሎ ካላመጣችሁ ህይወቱን እናጠፋለን ብለው ይዝታሉ አጋቾች ቤተሰብም ዛሬ እሁድ ነው ይህንን ያህልስ ብር የት እናመጣለን ጊዜ ስጡን ለምነን ተበድረን የቻልነውን እንከፍላለን በማለት ይማፀናሉ።

ቤተሰብ ጓደኞችም በዛም በዚህም ብለው 350,000 ብር ሰኞ ከፈሉ ከዚያ ሰኞ ማታ እንደሚሸኙት ተናገሩ አጋቾቹ ከዚያ መሼ ቤተሰቡ የታጋች ስልክ ላይ ሲደውሉ ዝግ ነው ይደዋወሉ የነበሩ አጋቾች ጋር ሲደውሉም ዝግ ነው።

ማክሰኞ በ16/07/17 ገድለው ጫካ ጥለውታል ተባለና መርዶ ተነገራቸው ከዚያ ቤተሰቡ መላቀስ ጀመረ አስከሬን ስጡን ሲል አልገደልነውም አለ አሉ እሺ በህይወት ካለ ስጡን ሲሏቸው፣፣ምክንያት እየደረደሩ በቤተሰቡም ሀዘን ላይ ሲቀልዱ ከረሙ፣፣መጨረሻ ላይ ዛሬ በሰው በሰው ሲያጠያይቁ እንደተገደለ አስከሬንም ማግኘት እንደማይቻል ተነገሩ ሲሉ መልህክት አድርሰውናል።

ነፍስ ይማርልን

09/04/2025

Best Ethiopia singer Asechalew fetene

15/03/2025

ሰበር ዜና‼️

ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሆነው እንደተሾሙ ተረጋግጧል!

የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳም ከስልጣን ተነስተዋል።

15/03/2025

በትግራይ ክልል ምን አዲስ ነገር አለ? 👇

ሰሞኑን በትግራይ ክልል በሁለት ህወሓት አንጃዎች በተጠረው ችግር ህዝቡ ጦርነት ይከሰታል በማለት ከትግራይ ክልል በመውጣት ወደ አዲስ አበባና የተለያዩ ቦታዎች በገፍ እየተጏዘ ነው:: ይህን ተከትሎም በአውቶቡስ እና በአውሮፕላን ከትግራይ ወዷ አዲስ አበባ አቅጣጫ የሚጓዝ ህዝብ ቁጥር ብዛት እንዳለው ታውቋል፡፡

እስከ ቀጣዩ ሀሙስ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም ድረስ ከትግራይ ወዷ አዲስ አበባ የሚደረግ የአየር ፖዞ ትኬት ተቆርጦ አልቋል፡፡

ሰላም ባስ በመሰሉ ትልልቅ የአገር አቋራጭ የአውቶቡስ አገልግሎት የሚሰጡ የትራንስፓርት ድርጅቶችም እስከ ማከሰኞ መጋቢት 9 /2017 ትኬታቸው ሸጠው ጨርሰዋል፡፡

የተፈጠረው ውጥረት በሆቴል ቱሪዝም ኢንዳስትሪው ላይ አሉታዊ ጫናው ማሳዷር መጀመሩ የሆቴል ባለቤቶችና ስራ አስኪያጆች ተናግረዋል፡፡

ውጥረቱን ተከትሎ በተፈጠረ የነዳጅ ዋጋ መወዷድ ከከተማ ወዷ ከተማ የሚደረገው ከፍያ በእጥፍ ጨምሯል፡፡

በነዳጅ እጥረት ረጃጅም የታከሲ ሰልፎች ይታያሉ፡፡ በተለያዩ ባንኮች ያለው ወረፋ እጅግ ብዙ ነው::

15/03/2025

🔥የሶከር ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የየካቲት ወር ምርጥ አሰልጣኝ እጩዎች በምስሉ ላይ ቀርበዋል ፤ በእርሶ እምነት የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማነው?

15/03/2025

ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑት ዲፕሎማቶች በተሰጠው ማብራሪያ ላይ የኢትዮጵያ መንግሥት አንደኛው የህወሓት ክንፍ ከውጭ ኃይል ጋር ግንኙነት ከመፍጠር በተጨማሪ "ግጭት ለመቀስቀስ ሙከራ እያደረገ ነው" ተብሎ ተወቅሷል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ መንግሥታቸው በትግራይ ክልል የተከሰተውን ወቅታቂ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን አመለክተው፤ አንደኛው የህወሓት ክንፍ "ጊዜያዊውን መንግሥት በግልፅ ኃይል ተጠቅሞ ለመናድ እየሞከረ ነው" ነው ብለዋል።
ከቅብር ወራት ወዲህ በትግራይ ክልል የተከሰተውን ውጥረት በተመለከተ ማዕከላዊው መንግሥት በይፋ መግለጫ ሲሰጥ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው
https://bbc.in/4i4OejN

Want your public figure to be the top-listed Public Figure in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Haileselassie
Addis Ababa
478756