Jambo Real Estate
Jambo Real Estate
Quality | Reliablity | On time Delivery
DownTown Location | Affordable Price
Jambo Real Estate, a member of Jambo Group, is a top rated developer in Addis Ababa, Ethiopia that is revolutionizing the real estate industry.
27/05/2026
ጃምቦ ሪል እስቴት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የብልጽግና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!
22/05/2026
ደረጀ ሀይሌ ማን ነው? ልዩ ዘጋቢ ፊልም ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር
ደረጄ ኃይሌ ማን ነው // ልዩ ዘጋቢ ፊልም // ከጃምቦ ሪልስቴት ጋር የጃምቦ ሪል እስቴት (Jambo Real Estate) ብራንድ አምባሳደር ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከአንድ ዓመት በፊት ያከበረው የ60ኛ ዓመት የልደት በዓል ድምቀት ትዝታዎች። ጃምቦ ሪል እስቴት ከብራንድ አምባሳ....
18/05/2026
መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ::
የደረጄ ኃይሌልብ የሚነካ ንግግር | ጃምቦ ሪልሰቴት
የደረጄ ኃይሌልብ የሚነካ ንግግር | ጃምቦ ሪልሰቴት የጃምቦ ሪል እስቴት (Jambo Real Estate) ብራንድ አምባሳደር ጋዜጠኛ ደረጀ ኃይሌ ከአንድ ዓመት በፊት ያከበረው የ60ኛ ዓመት የልደት በዓል ድምቀት ትዝታዎች። ጃምቦ ሪል እስቴት ከብራንድ አምባሳ....
10/05/2026
መልካም የእናቶች ቀን!
04/05/2026
የአባቶቻችን ጀግንነት ለሀገር ፍቅራችን ስንቅ ነው! 🇪🇹 የነፃነታችን ምልክት ለሆኑት አርበኞቻችን ክብር ይሁን። መልካም የአርበኞች የድል በዓል!
24/04/2026
ጃምቦ ብለን ዛሬም ቀጥለናል
“ቤት ብቻ ሳይሆን መተማመንን ገንብተናል" በሚል መሪ ቃል በሳይንስ ሙዚየም በተዘጋጀው አዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ድርጅታችን ጃምቦ ሪል እስቴት አፓርትመንት ቤቶቹን በልዩ ልዩ አማራጮች ከታላቅ ቅናሽ ጋር ይዞ ይጠብቅዎታል።
ቤት ለሚገዙ ደንበኞችም ሙሉ የቤት ዕቃን አሟልቶ የምናስረክብበትም ዕድል ይዘንልዎ መጥተናል።
ይጎብኙን።
ለበለጠ መረጃ
+251 901660000
ጃምቦ ሪል እስቴት
ህልምን እናሳካለን!
24/04/2026
ዛሬም፣ ነገም ይቀጥላል!
ጃምቦ ሪል እስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ እያሳየ የሚገኘውን ልዩ ልዩ ቤቶች ዛሬም በደመቀ ሁኔታ እየጎበኙ ይገኛሉ። ነገም እንዲሁ እንጠብቅዎታለን!
የኤክስፖው ዝርዝር፦
• ቀን፦ እስከ ሚያዝያ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ
• ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም
ይምጡና የወደፊት ቤትዎን ከእኛ ጋር ይምረጡ!
#ጃምቦሪልእስቴት #አዲስአበባ
22/04/2026
ጃምቦ ሪል እስቴት በታላቁ የአዲስ-አፍሪካ ሪል እስቴት ኤክስፖ 2026 ላይ ይጠብቅዎታል። ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም ጎራ በማለት የነገውን ቤትዎን ዛሬውኑ ይምረጡ!
📅 ቀን፦ ከሚያዝያ 15 - 18
📍 ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሙዚየም
ጃምቦ ሪል እስቴት - ጥራት ለላቀ ህይወት!
21/04/2026
ጃምቦ ብለናል!
🏗️ ጃምቦ ሪል ስቴት በአዲስ-አፍሪካ ሪል ስቴት ኤክስፖ 2026! 🏗️
በግንባታ ዘርፍ የ29 ዓመታት እና በሪል ስቴት የ9 ዓመታት ልምድ ያካበተው ጃምቦ ሪል ስቴት፤ ያለቁ ቤቶችን፣ በግንባታ ላይ ያሉና አዳዲስ ሳይቶችን ይዞ ይጠብቅዎታል።
📍 ቦታ፦ የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም
📅 ቀን፦ ከሚያዝያ 15 - 18፣ 2018 ዓ.ም
ይምጡና የህልምዎን ቤት ይምረጡ!
ጃምቦ ሪል ስቴት - የምንገነባው ለትውልድ ነው!
#ጃምቦሪልስቴት #አዲስአበባ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Meskel Flower
Addis Ababa
9471
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:30 |
| Tuesday | 08:30 - 17:30 |
| Wednesday | 08:30 - 17:30 |
| Thursday | 08:30 - 17:30 |
| Friday | 08:30 - 17:30 |
| Saturday | 08:30 - 17:30 |
| Sunday | 08:30 - 12:30 |