Fun group

Fun group

Share

Web Design
Networking
Computer formatting with out data lossing
Computer software
Mobile Application and more

ዩቱዩብ ስንሠራ የግድ የሚያስፈልጉን አፓች ጠቃሚ መረጃ | Best Apps For YouTube Videos 16/01/2022

https://youtu.be/46EIbRfUVYM

ዩቱዩብ ስንሠራ የግድ የሚያስፈልጉን አፓች ጠቃሚ መረጃ | Best Apps For YouTube Videos ወደ Red Fox Tube በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል ላይ ጠቃሚ የዩቱዩብ መማሪያዎችን ፣ የካሜራ መማሪያዎችን እና የፎቶ ኤዲቲንግ መማሪያዎችን ማወቅ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ በ...

ተፈራ ነጋሽ ተመለሽ - ቆየት ያለ ሙሉ አልበም || Tefera Negash Temelesh 05/01/2022

https://youtu.be/isYvc8C7I3A

ተፈራ ነጋሽ ተመለሽ - ቆየት ያለ ሙሉ አልበም || Tefera Negash Temelesh ሰላም ጤና ይስጥልን ቪዲዮዉን ስለተመለከቱልን በጣም እናመሰግናለን። ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ እንኳን በደህና ወደ ቻናላችን መጡ 👉SUBSCRIBE ያድርጉን በመቀጠል የደዉል ምልክቷዋን በመን...

28/12/2021

!

የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል አለው በተጨማሪም እነዝህ ምልክቶች ይታዩበታል፡፡
• ብርድ ብርድ ማለት
• የመገጣጠሚያ ህመም
• የጀርባ ህመም
• የጡንቻ ህመም
• ምግብ ፍላጎት መቀነስ
• ኃይለኛ ራስ ምታት
• ፍዝዝ ማለት

#ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?
ጉንፋን ዋና መንስኤዎቹ በትንፋሽ በሳል እና በማስነጠስ የሚተላለፉ ቫይረሶች ናቸው ::ለምሳሌ÷ ኮሮና ቫይረስ ፣ራይኖ ቫይረስ፣ ኢንፍሉዌንዛ አዴኖ ቫይረስ እና የመሳሰሉት ጉንፋንን ሊያመጡ ይችላሉ፡፡ስለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ኮሮና ይሁን አይሁን የሚታወቀው በምርመራ ብቻ ነው::ስለዚህ ምን እናድርግ?

• የመከላከያ መንገዶቹን ይተግብሩ
• ሁሌም የአፍ እና አፍንጫዎን ይሽፍኑ
• የእጅ እና አካል ንክኪ ይቀንሱ
• ሰዉ የሚሰበብበት ቦታ አይገኙ
• ስያስሉ እና ሲያስነጥሱ አፍ እና አፍንጫዎን በክንድዎ/በጨርቅ ይሸፍኑ
• መንግስት በነፃ ያቀረበውን የኮሮና ክትባትን ይውሰዱ

#ለልጆች እና ህፃናት የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው?
 ለብ ያለ ዉሃ ዉስጥ ትንሽ ጨው አርጎ አፍንጫቸው ቀዳዳ ዉስጥ 2 ጠብታ ማድረግ በመቀጠልየአፍንጫ ቀዳዳዎችን በመምጠጫ ማጽዳት

 ትኩሳትን የሚቀንስ መድሃኒት መጠቀም ፣
 ትኩስ ትኩስ ነገሮችን ማጠጣት
 ተጨማሪ ምግቦችን በደንብ መመገብ
 የሕፃኑን ክፍል በደንብ ማፅዳት ማናፈስ
 ቤቱን በውሀ እንፋሎት ማጠን
 ንፍጥ እና ትኩሳት በጣም አስፈላጊ ፈሳሾችን እና ንጥረ ነገሮችን ይዘው ስለሚወጡ ተጨማሪ ፈሳሽ ነገሮችን ማግኘት ይኖርባቸዋል ::

#ለታዳጊ ህፃናት እና ለአዋቂዎችስ የቤት ዉስጥ ሕክምናው ምንድነው?
 ከላይ ከተዘረዘሩት በተጨማሪ ራስን በአንድ ክፍል ማግለል
 ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን ደጋግሞ መውሰድ
 ነጭ ሽንኩርት ማር እና ዝንጅብል መጠቀም
 በቂ እረፍት ማድረግ
 የትኩሳት እና ራስ ምታት ማስታገሻ መውሰድ
 እነዚህን መፍትሄዎ እያረጋችሁ ምንም ለውጥ ከሌለው እና ሳሉ የመባስ ትኩሳቱ የመጨመር ባህሪ ካለው ወይም ትንፋሽ የማጠር ምልክት በህፃንም ሆነ በአዋቂ ላይ ካለ በአፋጣኝ ሆስፒታል መሄድ ያስፈልጋል፡፡

ዶ/ር ፋሲል መንበረ
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ ረዳት ፕሮፌሰር እና የሕጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም

09/04/2021
እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ 24/01/2021

እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ

እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ If she has these qualities, never let her go

ትዕግስት እንዲኖረን ምን እናርግ? 21/01/2021

ትዕግስት እንዲኖረን ምን እናርግ?

ትዕግስት እንዲኖረን ምን እናርግ? The benefits of patience

በደህንነት ድብቅ ካሜራዎች የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች 21/01/2021

በደህንነት ድብቅ ካሜራዎች የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች

በደህንነት ድብቅ ካሜራዎች የተቀረፁ ያልተጠበቁ ክስተቶች Unbelievable events captured on security camera

ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ 10/06/2020

ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ

ውፍረትን ለመቀነስ ስፖርት መስራታችሁን አቁማችሁ ይህንን ብቻ ተመልከቱ Watch this before giving up on the idea of losing your weight

ሰበር ዜና - ዛሬም ጨመረ እንጠንቀቅ | ከመቀሌ አሳዛኝ ዜና ተሰማ| ቻይና ክትባቱን ላከፋፍል ነው አለች 05/06/2020

ሰበር ዜና - ዛሬም ጨመረ እንጠንቀቅ | ከመቀሌ አሳዛኝ ዜና ተሰማ| ቻይና ክትባቱን ላከፋፍል ነው አለች

ሰበር ዜና - ዛሬም ጨመረ እንጠንቀቅ | ከመቀሌ አሳዛኝ ዜና ተሰማ| ቻይና ክትባቱን ላከፋፍል ነው አለች Rise in Coronavirus cases

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address


Addis Ababa