Console Technologies
Get to know all the new technologies around the world
11/02/2026
Addis Spot on TikTok .com 259 Followers, 197 Following, 55 Likes - Watch awesome short videos created by Addis Spot
22/12/2023
የኢ-ኮሜርስ ድረ-ገጽ፣ ለሆስፒታሎች እና ለት / ቤቶች የተሰራ የኢአርፒ ሲስተሞች እና ሌሎች ለሽያጭ መፍትሄዎችን ጨምሮ በተወዳዳሪ ዋጋዎች የሚገኙ የተለያዩ አቅርቦቶችን ያግኙ።
Explore a range of offerings available at competitive prices, including an e-commerce website, ERP systems tailored for hospitals and schools, and various other solutions for sale.
+251942921946
Novel System Integrators.
Like this page
https://www.facebook.com/timesofafricans
Inside Africa Welcome to Times of Africa, your trusted source for insightful and diverse coverage of the vibrant ta
11/07/2023
We offer services in providing the best HR, Hospital, and Grant Management Systems at an affordable price. As an expert in this field, We are confident that we can provide you with the perfect solution to meet your specific needs.
26/07/2022
https://youtu.be/q6l2Fidyc9o
በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉ
አስገራሚ የጎግል ምርቶች part 1 google amazing products part 1 በዚህ ቪዲዮ የጎግልን አስገራሚ ምርቶች ወይም መተግበሪያዎች ጥቅማቸውን በከፊል እናያለን ፤ ቀጣዩን በሚቀጥለው ቪዲዮ ታገኛላቹ ሰብስክራይብ አርጉOn this video you’ll find the use of Googles amazing prod...
03/06/2022
https://www.youtube.com/watch?v=a174D-I-Xxk
ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the world
ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን Listen any radio station around the world የትም ዓለም ላይ ብሆን ማንኛውንም ዓለም ላይ ያለ ሬዲዮ ጣቢያ እንዴት መስማት እንችላለን የሚለውን በዚህ ቪዲዮ አሳያቹሃለውListen any radio station around the world no matter where you are.Telegram chan...
01/06/2022
https://youtu.be/tgTqONv4VSM
ማንኛውንም የቲቪ ቻነል በነፃ እንዴት ማየት ይቻላል
How to watch any TV channel for free MTV, National Geographic, HBO, BET, Discovery How to watch any TV channel for free. MTV, National Geographic, HBO, BET, Discovery , ABC, Kids TV, Music , Sport , News, Documentary
21/05/2022
https://youtu.be/g1s1x3_SxYU
እንዴት በነፃ የፈለግነውን አዳዲስ ፊልም ፣ ዘጋቢ ፊልም፣ የቲቪ ፕሮግራሞች፣ ሙዚቃ ... ኔትፍሊክስ፣ ሁሉ፣ አማዞን ፐሪይም ሌሎችም ብዙ ....
How to watch Netflix, HULU, HBO...and many more for free Today I'll show you how you can watch any streaming platform for free. don't forget to like, share and , subscribe . I'll upload more useful videos every Sat...
19/05/2022
How to play android apps on windows , Blue Stack , Android , እንዴት በኮመፒዩተራችን የስልክ አፕሊኬሽን መጠቀም እንችላለን I'll show you how you can install android apps on windows, apps, games, social media platforms...እንዴት በኮመፒዩተራችን የስልክ አፕሊኬሽን መጠቀም እንችላለን የሚለውን አሳያቹሃለው...
11/03/2019
ከትላንቱ የአውሮፕላን አደጋ ትረፊ ያላት ነብስ…
************************
በመዘግየቱ ምክንያት ከኢትዮጵያ አየር መንገዱ አደጋ ሞት ያመለጠው ግርካዊ አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
ግሪካዊ አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ በትላንትናው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመሳፈር ትኬቶን ቆርጦ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ደርሶ ነበር፡፡
ነገር ግን ለ2 ደቂቃ ያህል በመዘግየቱና መጓዝ አትችልም ተብሎ መከልከሉ አበሳጭቶት ነበር፡፡
ከ6 ደቂቃ በራረ በኃላ በቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ ግን በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ 157 ሰዎችን ለወሬ ለነጋሪ ሳያስቀር ቅርጥፍ ማድረጉ ለማመን የሚከበድ ክስተት እንዲሆን አድርጎታል፡፡
ግሪካዊዩ ተጓዥ አርፍደሃል ስባል በጣም ተናድጄ ነበር፣ሊተባበረኝ የነበረ አካል አልነበረም ብሏል በወቅቱ፡፡ኋላ ላይ ግን በአወሮፕላኑ ለመጓዝ ትኬት ከቆረጡት መሃል በመዘግየቴ የተረፍኩ ብቸኛው ሰው መሆኔ ሲነገረኝ ለማመን ከባዶኛል ሲል ትኬቱን ጭምር በፌስ ቡክ ገፁ አያይዞታል፡፡
የአንድ አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ኃላፊ የነበረው አንቶኒስ ማቭሮፖሎስ ናይሮቢ ላይ በአካባቢ ጥበቃ ላይ ባተኮረው ጉባኤ ለመካፈል ነበር ወደ ኬንያ ሊያመራ የነበረው፡፡
ምንጭ፡-ኢ.ቢ.ሲ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Address
Addis Ababa
11/02/2026
25/05/2022