Smart Language
ስማርት ቋንቋና ኮምፒውተር
21/09/2026
18/09/2026
ውድ ቤተሰቦች ይህቺ በፎቶ የምትመለከቷት የእናቴ ልጅ እህቴ ናት ትእግስት ተሰማ ትባላለች አዳማ ነበር የምትኖረው ለመጨረሻ ጊዜ የተያየነው ከ 20 አመት በፊት ነው 20ውንም አመታት ልቤ እሷን በመመኘትና በመፈለግ አለሁ በማህበራዊ ሚዲያ በኢቢኤስ ለማፈላለግ ሞከርኩ ግን ሊሳካልኝ አልቻለም እባካቹ ልቤን አሳርፉልኝ እኔ ያለሷ ምንም እህትም ወንድምም የለኝም እባካቹን በማፈላለግ አግዙኝ
ፈላጊ እህቷ ረድኤት በላይ እና እናቷ ሉባባ ሺበሺ
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |