All Standard Web and Application Development
All standard aims to always Code It is Aims to Create best and Competent company in Ethiopia
01/09/2025
Cachbooket App Full Video በጅምላም ይሁን በችርቻሮ ንግድ ውስጥ ያሉትን (አቅራቢ እና ገዥ ፣ ክፍያ እና ንብረት) በአንድ መስኮት ማስተዳደር በ cashbooket App ቀለለ፡፡
28/08/2020
ሶፍትዌር ተጠቃሚው ለመጠቀም የሚለፋውን ስታይ መስራት አንዴት ቀላል ነው ትላለህ!
sorry for the developers
24/07/2020
♥️♦️🗯🗯🗯
የኮምፒውተር ዴስክቶፕ ማለት ልክ አጠገባችን ያለ ጠረጴዛ ወይም መደርደሪያ ነው።
ⒶⒷⒸⒹⒺ
📢 መደርደሪያው ወይም ጠረጴዛው ብዙ እቃ ሲቀመጥበት ለስራ እንደምየሰቸግረው ሁሉ የዴስክቶፑም በብዙ ፎልደርና ፋይል መሞላት እንዲሁ የምንፈልገውን ፋይል በቀላሉ ለማግኘት አዳጋች ያደርግብናል።
♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️
የያዙትን computer Data በምን መደብ አደራጅተዋል?
ⒺⒺⒺⒺⒺⒺⒺ
What is computer desktop?
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው
🖥Only computer and related posts
subscribe YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw
Website: www.all-standard.com
Or contact me
🅙🅞🅘🅝 🄰🄻🄻 🅂🅃🄰🄽🄳🄰🅁🄳
https://t.me/allstanderdcoder
All Standard All Standard aims to create all standard fit software', websites, web applications, and mobile applications for organizations and individuals. በሀገርኛ ቋንቋ የሚዘጋ...
27/06/2020
Your computer recycle bean and temp folder contains your trash files and the file shares your storage. It has great impact on the processing speed. So the best practice to make your computer faster than usual use the following tips
1. From your desktop recycle bean folder click and open it and make shift delete
🗣 warning the file are not recovered once deleted
2. From search bar of windows type %temp% and click enter. The temp folder store temp files. Select all and make shift delete.
3. Make partition from storage . Move your personal file to none window partition. This has great advantage for your files when windows fail.
join the channel and increase your computer knowledge 🗣🗣🗣🗣🗣
subscribe YouTube
https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw
Website: https:// www.all-standard.com
🅙🅞🅘🅝 𝑡𝑒𝑙𝑒𝑔𝑟𝑎𝑚
https://t.me/allstanderdcoder
24/06/2020
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው
Only computer and related Posts
subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw
Website:https://www.all-standard.com
Or contact me https://t.me/mubarikNeja
All Standard
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው
Only computer and related posts:herb:
subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw
Website: https://www.all-standard.com
Or contact me
🅙🅞🅘🅝 🅣🅔🅛🅔🅖🅡🅐🅜
https://t.me/allstanderdcoder
🅙🅞🅘🅝
22/06/2020
https://www.youtube.com/watch?v=J1-NQJYyJ5I
አዲሱ የቴሌግራም ኮሮና[covid-19] ይህ የቴሌግራም መልዕክት ተልኮ ሊንኩን ነክተው ከተመዘገቡ ቴሌግራም አካውንቱ ተሰረቀ ማለት ነው። መፍትሔው ይሀው…
20/06/2020
የኮምፒውተር ተጠቃሚ ከሆኑ ከእንቅልፍ ተነስተው የሚሰማዎትን አይነት የእረፍት ስሜት ለኮምፒዩተሩ እንዲሰማው ይፈልጋሉ ?
የሚከተለውን ያድርጉ
1, save your current work if you are on using the computer now
2, shutdown for 5 minutes
3, open it and wait till finish everything
4, in windows 10 search tab write %temp%
5, click enter and open the folder. How many file are there? This is your previous work history and use use RAM
6, delete this trash file.
ሞክሩት በይነፋም አይከፋም
ይህ መልእክት ከ All standard ነው
በዚህ ቻናል ከትናንሽ የኮምፕዩተር ኮድና ትሪክ እስከ ሙሉ ፕሮጀክት የምናገኝበት ነው
🌴Only computer and related posts🌿
subscribe YouTube https://www.youtube.com/channel/UCgCgB8bpYhbbv0LYFrj1eTw
Website:all-standard.com
Or contact me
🅙🅞🅘🅝
妊娠&出産体験でいろんなことを学びました 妊娠&出産体験でいろんなことを学びました妊娠、出産。子どもを授かるって不思議な体験でした。
04/06/2020
በስልክዎ የከፈቱት የቴሌግራም አካውንት ያለምንም password የሚከፍት ከሆነ ቴሌግራምዎ የመጠለፍ እድሉ ከፍተኛ ነው። ይህንን ለማድረግ የሚከተሉትን ሂደቶችን ተከትሎ ነው።
ይህ አጭር ቪድዮ ከዚህ ችግር እንዴት መከላከል እንደሚችሉም ጭምር ያሳያል።በ All Standard የሚሰሩ ቪድዮዎች ቶሎ እንዲደርስዎ በዪትዩብ
Subscribe ያድርጉ
የቴሌግራም ቻናሉንም Join ይበሉ!
ቴሌግራምዎ እንዴት ሊጠለፍ ይችላል? እንዴትስ መከላከል ይችላሉ? is my Telegram Account Hacked?How to check and protect? እርስዎ በስልክዎ የከፈቱት የቴሌግራም አካውንት ያለምንም ይለፍቃል(password) የሚከፍት ከሆነ ቴሌግራምዎ የመጠለፍ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Contact the school
Telephone
Website
Address
Addis Ababa