Menta Car Sale and Rent

Menta Car Sale and Rent

Share

TOP መኪና መሸጫ🇪🇹ማንኛውም አይነት 🚘 መኪና መሸጥ ወይንም መለወጥ ከፈለጉ ከታች ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉልን!

Contact Us For Full Information ☎️0970426656 ተቀዳሚ ምርጫዎ ስላደረጉን እመሰግናለን🤝https://t.me/Ment703🙏 tiktok.com/@top.car.market

Photos from Menta Car Sale and Rent's post 07/05/2026

🫵TOYOTA
Model........Yaris Belta
Year.........2010
Goggle.....2010/7
Everything Fabric
Transmission.......Automatic
Plate No Code 2●B3*** Ketelalfi
AM.bro
👉Accident free

Price: 2,250,000 Birr ድርድር አለው

እጅግ በጣም ንፁህ ፋብርካ
📞0970426656
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ment703

ስልክ ካልተነሳ Text አድርጉልን!!
ተቀዳሚ ምርጫዎ ስላደረጉን እመሰግናለን🤝

👌ቤተሰቦች ማይቀርብ መኪና post አናደርግም በዚ ተማመኑ 🙏mnt

07/05/2026

TOP REAL CARS 🇪🇹
ማንኛውም አይነት 🚘 መኪና መሸጥ ወይንም መለወጥ
ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ
ይደውሉልን!☎️ 0970426656
ስልክ ካልተነሳ Text አድርጉልን!!
ተቀዳሚ ምርጫዎ ስላደረጉን እመሰግናለን🤝

23/03/2026

Please Select Your 2 Favourites Cars?

Photos from Menta Car Sale and Rent's post 23/03/2026

👉👉 Be 1 sew Yekereb Keteta
👉👉 Full Document Yalew
SINO TRUK Tx ግለባጭ
Model : HP 336 👌
Year: 2025
Mileage : 00 km👍
Transmission: Manual
⛽ : Diesel
Plate : No 00 ያልጥፍ 👌

Price : 13.200.000 Birr ካሸ Fixed

👉👉On Bank Option Available 👇👇

👍👍👍50/50 🏦

On Bank Price: 14 Million birr

📞0970426656

👌ቤተሰቦች ማይቀርብ መኪና post አናደርግም በዚ ተማመኑ 🙏

Photos from Menta Car Sale and Rent's post 21/02/2026

JETOUR
👉X70 plus
👉2023💥
👉Mileage 31.000 km Only 👌
👉Automatic
👉አጭሩ ማርሽ ነው👌
👉CC 1.5 + turbo

✔️Full option
✔️Radar system
✔️sunroof
✔️360° camera 📸
✔️full Leather Automatic

Price : 4,600,000 Birr Dereder Alew

📞0970426656

👌ቤተሰቦች ማይቀርብ መኪና post አናደርግም በዚ ተማመኑ 🙏A

Photos from Menta Car Sale and Rent's post 21/02/2026

👉 Hyundai
👉Star
👉2022 Up Grade 2025 Year
👉 28.000 km only 👌
👉 Automatic
👉Code 2 C4**** Ketelalfi
👇👇
👉Full-Option
👉 Start button
👉 Sunroof
👉 Maresh Button 👍

Price: 6.500.000 birr Dereder Alew

📞0970426656

👌ቤተሰቦች ማይቀርብ መኪና post አናደርግም በዚ ተማመኑ

07/12/2025

🚨 የዜና ዘገባ፡
የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ግምት በዋና ዋና መንገዶች ላይ ሰው ሰራሽ የናፍጣ እጥረት ፈጠረ፤ የጥቁር ገበያው በ200 ብር መሸጥ ጀመረ

ሲዳማ/ኦሮሚያ — በቅርቡ የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል በሚል ከሰፊው በተሰራጨው ግምት ሳቢያ፣ በዋና ዋና የመንገድ መሸጋገሪያዎች ላይ ሰው ሰራሽ የናፍጣ እጥረት ተፈጥሯል።

የዚህ ችግር ዋነኛ ተጠቂዎች የሆኑት አሽከርካሪዎች፣ በአዲስ አበባ 121 ብር አካባቢ የሚሸጠው ናፍጣ በህገወጥ ገበያ እስከ 200 ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑን ተመልክተናል።

ከሀገረ ሰላም እስከ ዝዋይ ባቱ፡ ማደያዎች ባዶ ናቸው
ከሲዳማ ክልል ሃገረ ሰላም ጀምሮ እስከ ዝዋይ ባቱ ባለው መንገድ ላይ በርካታ ማደያዎች ቢኖሩም፣ አብዛኞቹ ማደያዎች ለተሽከርካሪዎች ናፍጣ (Diesel) እንደሌላቸው እየገለጹ ነው።

* በሲዳማ ክልል ሀገረ ሰላም እስከ ሃዋሳ ከተማ መግቢያ ድረስ እንዲሁም ከሃዋሳ እስከ ዝዋይ ባቱ ባሉ አካባቢዎች የናፍጣ እጥረት አሳሳቢ ሆኗል።

'የለም' ከሚለው ማደያ ጀርባ ያለው ህገወጥ ገበያ
ማደያዎቹ ነዳጅ የለንም እያሉ ባሉበት ወቅት፣ በአካባቢው የተደረገው ምልከታ ግን ሌላ ነገር ያሳያል።

ማደያዎች አካባቢና ማደያዎች ውስጥ ያሉ አንዳንድ ግለሰቦች ነዳጅ በጀሪካን እንደሚሸጥ በግልጽ ሲናገሩ ታይቷል።

በዝዋይ ባቱ ከተማም ቢሆን ማደያው ናፍጣ እንደሌለው ከገለጸ በኋላ፣ አጠገቡ ባሉ ሱቆች ውስጥ በጀሪካን እየተሸጠ መሆኑን ተመልክተናል።

* ዋጋው ሰማይ ዳር ደርሷል፡ እ.ኤ.አ ህዳር 27 ቀን 2018 በተደረገው ምልከታ መሰረት፣ የህገወጥ ገበያው ዋጋ እጅግ የናረ ነው።

* በአዲስ አበባ ወደ 121 ብር አካባቢ የሚሸጠው አንድ ሊትር ናፍጣ፣ በአንዳንድ አካባቢዎች 165 ብር፣ በዝዋይ ባቱ ደግሞ ከ180 ብር እስከ 200 ብር ድረስ እየተሸጠ መሆኑ ተረጋግጧል።

ይህ ሁሉ የገበያ መዛባትና የህገወጥ ንግድ መስፋፋት ዋነኛው ምክንያት ሰሞኑን የነዳጅ ዋጋ ይጨምራል በሚል የተፈጠረው ሰፊ ግምትና ነጋዴዎች ነዳጅን በመደበቅ ወደ ጥቁር ገበያ በማዞራቸው ነው ተብሏል።

* የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና የጸጥታ አካላት በዚህ መንገድ ላይ እየተፈጸመ ያለውን የነዳጅ ዝርፊያና የዋጋ መናር ለመቆጣጠር ምን ዓይነት አስቸኳይ እርምጃ ወስደዋል?

* መንግስት የነዳጅ አቅርቦት መደበኛ መሆኑን በማረጋገጥ የህገወጥ ንግዱን ማስቆም የሚችለው እንዴት ነው?

Via Sheger FM 102.1 Radio

Photos from Menta Car Sale and Rent's post 08/10/2025

“አዲሱ የመኪና ታርጋ “

አዲሱ የተሽከርካሪ ሰሌዳ (ታርጋ) ዛሬ ይፋ ሆኗል።

እንዴት አገኛችሁት ??

Photos from Menta Car Sale and Rent's post 02/07/2025

🫵ዛሬ ቀኑ ሰኔ 27 2017 ነው ሲኖ ገበያ
ነገ በዚሁ ይቀጥላል ብለን እናስባለን.
ሰኔ 27 2017 ዓ. ም |

👌SINO
👉Model....Truck
👉Year......2025

👉50% ባንክ በ TX336 = 10.5 ሚሊዮን

👉50% ባንክ በ 340 hp = 10.5 ሚሊዮን

👉በካሽ 340 hp = 9.2 ሚሊዮን

👉በካሽ በ TX336 = 9 ሚሊዮን

📞0970426656

👍

https://t.me/MentaCar

Want your business to be the top-listed Media Company in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

https://t.me/Ment703, http://top.car.market/

Address


Enkulale Fabric Around (Enbelt Hotel )
Addis Ababa