Addis Globe
Allways New
03/11/2023
''የአማራ ህዝብ መከላከያ ይምጣልን፣ ከመጣም የትም አይሂድብን እያለ ነው።'' ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለኢሰመኮ አምባሳደሩ ምን እያሉን ነው?
''የአማራ ህዝብ መከላከያ ይምጣልን፣ ከመጣም የትም አይሂድብን እያለ ነው።'' ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለኢሰመኮ አምባሳደሩ ምን እያሉን ነው? Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
አዲሱ አጀንዳ የማነው? የኢትዮጵያ ህዝብ፣ የጠቅላዩ ወይስ የሌላ? ልደቱ አያሌው 2023
https://youtu.be/8Q3Ft3iAQv4
Addis Globe Allways New
30/10/2023
ሰቆቃወ አማራ-የኢሰመኮ ሪፖርት ፣ የዜጎች ፍጅት፣ የተቋማት ውድመት፣ የድሮን ጥቃት፣ አስገድዶ መድፈር፣ ዝርፊያና፣ መፈናቀል፣ ረሀብ 2023
ሰቆቃወ አማራ-የኢሰመኮ ሪፖርት ፣ የዜጎች ፍጅት፣ የተቋማት ውድመት፣ የድሮን ጥቃት፣ አስገድዶ መድፈር፣ ዝርፊያና፣ መፈናቀል፣ ረሀብ @addisglobe 2023 Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
28/10/2023
የተባባሰው ትግራዩ ፍጥጫ፣ የቀጠለው ውጊያና አማራ ህዝብ አበሳ፣ የአጎዋ ነገር ዜናዎች 2023
የተባባሰው ትግራዩ ፍጥጫ፣ የቀጠለው ውጊያና አማራ ህዝብ አበሳ፣ የአጎዋ ነገር @addisglobe ዜናዎች 2023 Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
27/10/2023
ኪሪያዚስ(Kyriazis) ኬክ ቤት
በ20ዎቹ ዕድሜ እያለን ምርጥ ጎጆ ኬክና ማኪያቶ እንደነበራቸው አስታውሳለሁ። በሩ ላይ ደሞ የአመታት የጋዜጣ ደንበኛ ነበረኝ፤ ገና ስመጣ አይቶ የእለቱን የምርጫዬን ጋዜጣ ይዞ የሚጠብቀኝ።
በኛ የልጅነት ዘመን ደሞ አይስክሬም ነበራቸው፣ ብር ካምሳ። ትዝ ይለኛል አንዴ እንዳውም እኔና አብሮአደጌ ከሆያሆዬ ድርሻችን ላይ 75 75 አዋጥተን አንድ አይስክሬም ገዛን። በዛ የነሀሴ ክረምት አስባችሁታል?!
መቼም በዚያ ዘመን የአፍጣጩ፣የቀላዋጩ እና ጉልበተኛው ብዛት ለጉድ ነው። አይስክሬማችንን ገዝተን፣የሰው አይን እንዳትገባብን በኔ ጃኬት ሸፍነናት፣ያቺን የክሬም ቅልጥም ሳትሟሟብን ቶሎ ልንግጣት፣ በበረባሶ፤ በነሀሴ ጭቃ ዘጭዘጭ እያልን አራዳ ህንፃ ስር ሄድን።
ያኔ ዋናው አራዳ ህንፃ ገና እየተሠራ ሱቆቹ ግን አብዛኞቹ አልቀው ነበር። አንዱ ያላለቀው ሱቅ ስር ሆነን የደቦ አይስክሬማችንን በስማብ አልናት።
ወይኔ ቢሌ!!! ዛሬ ድረስ ሳስበው ራሱ እርር ነው ምለው፣ የማይሆን ዕድር ገብቼ። ከዚህ ጓደኛዬ ጋ የምላስ ጨዋታ በፍፁም አያዋጣም። ተረብ ብትለው ያስለቅሰሀል። አንዱን አልቃሻ ፍሬንድ 'የፋሮች አለቃ' ብሎት ወላጅ ይዞ መጣ፤ጭቃሜዳ ድረስ። አሁን ደሞ በአስክሬም መጣብኝ። ምላሱ እንደ ቀጭኔ ምላስ ረጅም ነው። በኔ ተራ ሚጢጢዬዬ ላስስ አርጌ ስሰጠው እሱ ሆዬ አንዴ ቡድስስስስ ሲያረገው ቁልል የነበረው ክሬም ኮብራ ይሰራል። በሶስት ዙር እኔ ቆንጣሪ እሱ ገማጭ ሆነን የክሪያዚሷን አይስክሬም ግብአተ-ሆድ አስፈፀምን። በኋላም የአይስክሬሟን ብስኩት እንደሸንኮራ እኩል ተካፍለን እየበላን ተቃቅፈን ወደቤት።
አይ ፒያሳ! ትዝታዎችሽ እንደኬኮችሽ እንደአይስክሬሞችሽ!?
ጣፍጭልን አቦ!
26/10/2023
ማንንም አንወርም፣ ከውስጥ ሀይሎች ጋር እንደራደር ... ፣ የትግራዩ ሹምሽርሌላ ፣ አስደንጋጭ አለማቀፍ ሪፖርት 2023
ማንንም አንወርም፣ ከውስጥ ሀይሎች ጋር እንደራደር ... ፣ የትግራዩ ሹምሽርሌላ ፣ አስደንጋጭ አለማቀፍ ሪፖርት 2023 @addisglobe Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
25/10/2023
''መሪው ስልጣን ይልቀቁ'' ፣ የአማራ ተፈናቃዮች ጉዳይ፣ የመከላከያ ቀን' ፣ 'በባንዳዎች ተቦርቡረናል'' አብይ፣ ኤርዶዋን ቁጣውን አሰማ ትኩስ ዜናዎች
''መሪው ስልጣን ይልቀቁ'' ፣ የአማራ ተፈናቃዮች ጉዳይ፣ የመከላከያ ቀን' ፣ 'በባንዳዎች ተቦርቡረናል'' አብይ፣ ኤርዶዋን ቁጣውን አሰማ ትኩስ ዜናዎች Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
24/10/2023
የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ፍጥጫ፣ ሽራሮ፣ ባድመ፣ ዛላንበሳ፣ አዲግራት ቆቦ፣ ቁጭ፣ ላይ ጋይንት፣ ምዕራብ በለሳ የነዋሪዎች እገታ የተቃረኑት የኢዜማ መግለጫዎች ዜናዎች
የኢትዮ ኤርትራ ድንበር ፍጥጫ፣ ሽራሮ፣ ባድመ፣ ዛላንበሳ፣ አዲግራት ቆቦ፣ ምዕራብ በለሳ የነዋሪዎች እገታ የተቃረኑት የኢዜማ መግለጫዎች @addisglobe Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
21/10/2023
አመስቱ መስከረሞች በእትዩጵያ || 2023
አምስቱ መስከረሞች በእትዩጵያ || 2023 - 00002 Addis Globe Please show us your support by Subscribing to our YouTube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow u...
11/10/2023
የዳቬንቺ እንቆቅልሽ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ
የዳቬንቺ እንቆቅልሽ በዛሬይቱ ኢትዮጵያ || 2023 @addisglobe Show us your support by Subscribing to our youtube channelYouTube: https://www.youtube.com/ follow us:Faceb...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa