Omo Bank
It is organization that encourages societies to save money and gives credit to perform their bussines Website: www.omomfi.com
16/06/2026
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 9/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June16/ 2026
የሁላችንም ባንክ!!
16/06/2026
በፈጣን የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ — ሕይወት ቀለል ይላል!
በያሉበት ሆነው፣ በሰከንዶች ውስጥ ወደ ቴሌብር የገንዘብ ዝውውር መፈጸም ይፈልጋሉ?
እንግዲያውስ የብዙዎች ምርጫ የሆነው የኦሞ ሞባይል ባንኪንግ ከእርሶዎ ጋር ነው!
ገንዘብ መላክ፣ መቀበል እና ክፍያ መፈጸም የበለጠ ቀላል እና ፈጣን ሆኗል።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/
15/06/2026
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 8/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June15/ 2026
የሁላችንም ባንክ!!
15/06/2026
መልካም የሥራ ሳምንት!!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/
14/06/2026
ኦሞ ባንክ
መልካም የእረፍት ቀን !!
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/
13/06/2026
የባንክ አገልግሎታችንን በተመለከተ ለሚኖሩዎት ማንኛቸውም ጥያቄዎች በ6422 በነፃ የስልክ መስመር ይደውሉልን፡፡
ሁሌም ልናገለግሎዎ ዝግጁ ነን!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/
12/06/2026
ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ!
የማጭበርበር ድርጊቶች ከጊዜ ወደጊዜ መልካቸውን እየቀያየሩና እጅግ እየተራቀቁ መተዋል። ስለሆነም ከአጨበርባሪዎች እራሶን ለመጠበቅ
🔐 የይለፍ ቃልዎን እናOTP በማንኛውም ሁኔታ ለማንም አያካፍሉ።
🔐ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ።
🔐መተግበሪያዎችን (Applications) ከታመኑ ምንጮች (Play Store) ብቻ ያውርዱ።
🔐 ጠንካራ የሚስጥር ቁጥር/የይለፍ ቃል (password) ይጠቀሙ፣
ማንኛውም አይነት የማጭበርበር ድርጊት ሲያጋጥምዎ እና አጠራጣሪ ጥሪዎች ሲደወሉ ወዲያውኑ ወደ 6422 በመደወል አልያም የባንካችንን ማኅበራዊ ገጾች በመጠቀም ጥቆማዎን ያድርሱን።
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!
12/06/2026
እለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን - ሰኔ 5/ 2018 ዓ.ም
Exchange Rate Applicable - June12/ 2026
የሁላችንም ባንክ!!
12/06/2026
ጁምዓ ሙባረክ!!
Jumma Mubarak !
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/
11/06/2026
አል-ኒሳ የሴቶች ዋዲያህ የቁጠባ ሒሳብ!
ለነገ የተሻለ ህይወትሽ ዛሬ መቆጠብ ጀምሪ!!
በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎችን በመጎብኘት አል-ኒሳ ዋዲያህ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ይክፈቱ!!
ኦሞ ባንክ
የሁላችንም ባንክ!!!
ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ፣ለሌሎችም ያጋሩ!
Facebook: https://www.facebook.com/OMFIHQ
Telegram: https://t.me/omobankofficial
Website: https://www.omobanksc.com
YouTube: https://www.youtube.com/
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 05:00 |
| Tuesday | 08:30 - 05:00 |
| Wednesday | 08:30 - 05:00 |
| Thursday | 08:30 - 05:00 |
| Friday | 08:30 - 05:00 |
| Saturday | 08:30 - 12:30 |