Find places of worship in Addis Ababa. Listings include Just praise god, Prophet Abel /new life TV, 22 Full Gospel Church Youths and Teenages, Prophet Habtamu Adimasu, Mk kiremu, Apostle Daree.
የዚህ አገልግሎት ራዕይ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ፣የእግዚአብሔርን ቃል የታጠቁ ፣የክርስቶስ ደቀመዝሙር የሆኑ ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚያሰፉ ወጣቶች እና ታዳጊዎችን ማፍራት ነው።
Mahiber Kidusan organized under the Ethiopian Orthodox tewahido Church. It provides spiritual agenda exclusion by its sub center participants of the church.
📌ከእኛ ጋር የወንጌልን አገልግሎት በገንዘባችሁ ማገልገል የምትፈልጉ 1000289192305 cbe & 1000231559934 CBE በዚህ የበኩላችሁን እንድታደርጉ እንጋብዛለን🙏 God bless you for your support ✨
⛪️ቤተክርስቲያንን አንተውም የክርስቶስን አካል አንረሳም We will not forget the church and the body of Christ✝️🥰
Vibrant Church founded by Bishop Dag Heward-Mills with B Josh as the Lead Pastor and Prince Samuel Osei as the Campus Pastor.
“ስለዚህ ምክንያት ምሕረት እንደ ተሰጠን መጠን ይህ አገልግሎት ስላለን አንታክትም።” — 2ኛ ቆሮ 4፥1
Welcome to the Official Page of the Church of Christ Without Borders (MSF Church). You will find messages, audio and video sermons, and other correspondences of the local church lo...
This is official of Nuer Christian Youth for Peace and Development Makuey Center
በኢትዮጵያ ገነት ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ገነት ክልል ?
ይህ የላፍቶ ደ/ኢ/መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የfacebook ፔጅ ነው::
“በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።” ሮሜ 5፥19
1. ETHIOPIA CHRIST FOR THE NATIONS CHURCH ADDIS ABABA 2.Ethiopia Christ For The Nations Church Dallas, Texas Email:[email protected]
👉ራዕያችን፦በጨለማው ዓለም ላይ የሚያበራ ባለ ራዕይ ትዉልድ ማስነሳት! 👉Our vision፦Raising a visionary generation that shines on the dark world
The vision of ELFC is to proclaim to all people the redemptive work accomplished by Jesus Christ, making known His love, sacrifice, and saving grace to every nation and generation.
Cloud of Glory International Church (CGIC) was established in 2003 G.C with a handful of people as a prayer gathering, CGIC is a prayer and worship center.
🤳 WhatsApp _ 0913024164 📞 Direct call _ 0713834845 እግዚአብሔር አሁንም ይናገራል, መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይሰራል, ኢየሱስ ክርስቶስ አሁንም ያድናል ይፈውሳል ይታደጋል🖐️
አላማችን ሰዎች እውነተኛውን ወንጌል ሰምተው ከዘለአለም ሞት ድነወ በክርስቶስ የአብሄር ልጅ እንዲሆኑ ነው እየሱስ ብቻውን ያድናል
የተዋህዶ ዕምነት ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ለማገዝ በቦሌ ቡልቡላ ማሪያም ኮንዶሚንየም ወጣቶች የተቋቋመ ማህበር ነው፡፡
የአዲስ አበባ ሰሜን አጥቢያ መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ከሰሜን ሆቴል ከፍብላ ከፋሲል ትምህርት ቤት ጀርባ የምትገኝ ስትሆን፣ በአጥቢያነት የተመሰረተችው በ1980ዓ.ም. ነው፡፡