Addis Gurmesa
welcome to Official page of Artist Addis Gurmessa
27/01/2026
ሰላም በመላዉ አለም የምትገኙ ዉድ አድናቂዎቼ እና አክባሪዎቼ የፊታችን አርብ "ስጦታ" የተሰኘዉ አዲሱን አልበሜ በናሆም ሪኮርድስ ወደ እናንተ ይደርሳል እናንተም ሼር እና ፖስት በማድረግ የብኩላችሁን ድጋፍ እንድታደርጉ በአክብሮት እጠይቃለዉ
ድምጻዊ አዲስ ጉርሜሳ
24/01/2026
ሰላም በመላዉ ዓለም የምትገኙ ዉድ አድናቂዎቼ እና ወዳጆቼ የኪነጥበብ ቤተሰቦች እነሆ በጉጉትና በናፍቆት ስጠብቀዉ የነበረዉን አዲሱን የሙዚቃ አልበሜን ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ወደ እናንተ ለማድረስ ቀን ቆርጫለዉ አዲሱ የሙዚቃ አልበሜም "ስጦታ" የተሰኘ መጠሪያ ሲኖረዉ በዉስጡም 12 ዘፈኖች ተካተዋል ይህን የሙዚቃ አልበም በሀገራችን ስመጥር የዜማና ግጥም ደራሲዎች እንዲሁም የሙዚቃ አቀናባሪዎች ተሳትፈዉበታል "ሰጦታ" አዲሱን የሙዚቃ አልበሜን ዓርብ ጥር 22/2018 ዓ.ም በአንጋፋዉ ናሆም ሪኮርድስ ህጋዊ ዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል
እስከዛሬ ለሰጣችሁኝ ፍቅርና ክብር በፈጣሪ ስም ከልብ እያመሰገንኩ ስጦታ አልበሜን ለእናንተ በስጦታ መልክ ሳቀርብ በታላቅ ደስታ ነዉ
https://youtube.com/?si=oeMvzNNsG_0OAVgD
ድምጻዊ አዲስ ጉርሜሳ
16/01/2026
ነፂ ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
19/12/2025
ማይኮ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
21/11/2025
ሰላም ዉድ አድናቂዎቼና አክባሪዎቼ
አሁን በራሴ ቻናል ይጠብቁኝ
አመሰግናለሁ💚💛❤️🙏🙏🙏
14/11/2025
ፍቅርን¡
Addis Gurmesa - አዲስ ጉርሜሳ | Fikern - ፍቅርን ¡ | Ethiopian Music Addis Gurmesa - አዲስ ጉርሜሳ | Fikern - ፍቅርን ¡ | Ethiopian MusicDon't forget to: 👍 Like this video if you love the song! 🔔 Subscribe to the Addis Gurmesa cha...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa