Meri

Meri

Share

መሪ Meri is your navigation system for Ethiopia developed by SAN Metropolitan PLC. Meri is your navigation system for Ethiopia developed by SAN Metropolitan PLC.

04/12/2024

#መሪ አገርኛ ምርጥ የሳተላይት አቅጣጫ ጠቋሚ!!

🛣 የመንገድ ዓይነትን ለይቶ የሚመራ፤ አጭሩን መንገድ ተጠቅሞ በድምጽ፣ በጽሑፍ እና በካርታ መርቶ የሚያሳይ

📍 ከ100 ሺህ በላይ መዳረሻ ስፍራዎችን በምድብ ከፋፍሎ የያዘ፣ መገኛን በአጭር መልእክት (SMS) የሚያሳውቅ፣ ያለተጨማሪ የስልክ ምልልስና የጊዜ ብክነት ሰዎችን የሚያገናኝ

✅ በቀን 2 ብር ብቻ፤ ለ3 ቀናት በነጻ! ለመመዝገብ Ok ብለው ወደ 8253 ይላኩ!

መሪን መሪዎ ካደረጉ - የሚፈልጉት ቦታ ላይ፣ የቀጠሩት ሰው ጋር በሰዓቱ መድረስ ይችላሉ!

🛑 ለማቋረጥ ሲፈልጉ Stop ብለው 8253 ላይ ይልካሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3ODBNyb ይጎብኙ!

02/02/2024

ታላቅ የምሥራች።
መሪን በአዲስ መልክ ይዘን መጥተናል።

06/01/2023

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ።

Meri - Apps on Google Play 03/01/2023

ልክ የዛሬ አሥር ዓመት ታህሳስ 25 ቀን 2005 ዓ.ም. ነበር የድርጅታችን ፈጠራ የሆነውን "መሪ" የመጀመሪያውና እስካሁንም ብቸኛ የሆነውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ናቪጌሽን በራዲሰን ብሉ ሆቴል አስመርቀን ሥራ ላይ ያዋልነው። እናም ይኸው ዛሬ መሪ አሥረኛ ዓመት ልደቱን ያከብራል። ይህን ዘመን ያቆየን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
መሪ በአሥረኛ ዓመቱ ከክፍያ እና ምዝገባ ነፃ ተደርጎ ከአሥር ቀናት በፊት ወደ Google Play store መመለሱን ስገልጽ ደስታ ይሰማኛል። እናም መሪን Meri ብለው Play store ላይ ፈልገው ወይንም ከታች ያለውን የመሪ ሎጎ ተጭነው መተግበሪያችንን በመጫን እና ለወዳጅ ዘመዶችዎም በማጋራት አሥረኛ ዓመቱን አብረውን ያክብሩ። በሳተላይይ ናቪጌሽን የአሥር ዓመት ልምድ ውጤትን ይመልከቱ።

Meri - Apps on Google Play

27/12/2022

ጠቃሚ መረጃ ለውድ የመሪ ናቪጌሽን ተጠቃሚዎች
መሪን ከክፍያ እና ውስብስብ ከሆነ ምዝገባ ነፃ በማድረግ በአዲስ መልኩ PLAY STORE ላይ እንዲመለስ አድርገናል፡፡ የቀደመውን Meri Navigation የሚለውን ስም በመተው አዲሱ መተግበሪያ Meri የሚል ስያሜ ብቻ ይዞ መጥቷል፡፡ እባክዎ የቀደመውን መተግበሪያ ሰርዘው (Uninstall አድርገው) አዲሱን መተግበሪያችንን ዛሬውን ይጫኑ፡፡ ወዳጅ ዘመዶችዎ እንዲጭኑ ያጋሩዋቸው፡፡ በመተግበሪያችን ደስተኛ ከሆኑ የእርካታዎን መጠን ዛሬውኑ PLAY STORE ገብተው Rating ይስጡን፡፡ ለመተግበሪያችን አምስት ኮከብ እንደሚሰጡ ጥርጥር የለንም፡፡ እንደ ሁልጊዜው ፈጣን Wi Fi ወይንም 4G Internet መጠቀም አይርሱ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.meri
ከሰኞ ታህሣሥ 17 ቀን ጀምሮ በሳይንስ ሚዩዚየም በሚከፈተው የጠፈር ሳይንስ አውደ ርዕይ መሪን በምናስተዋውቅበት መድረክ መጥተው እንዲጎበኙን በታላቅ አክብሮት ጋብዘንዎታል፡፡
ሁሌም መሪን ስለሚጠቀሙ ምስጋናችን የላቀ ነው፡፡

14/04/2021

ላለፉት ስምንት ዓመታት በፐርሰናል ናቪጌሽን ዲዛይን ለተገልጋዮች ሥናሰራጭ የነበረውን መሪ የኢትዮጵያ ሳተላይት ናቪጌሽን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያ መልክ አድርገን ማክሰኞ ሚያዝያ 5 ቀን 2013 ከጠዋት አራት ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል መሪ - ናቪጌሽን መተግበሪያ በይፋ ሥራ እንዲጀምር አድርገናል፡፡ Google Play Store ላይ Meri Navigation እጅግ ዘመናዊ የሆነ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ የጽሕፈት እና የድምፅ ቋንቋ የሚሠራ የአቅጣጫ ጠቋሚ ሥርዓት እና ከተለመደው የናቪጌሽን ሲስተም በእጅጉ ላቅ ያለ የኢትዮጵያ ናቪጌሽን ሲስተም በማውረድ አንድሮይድ ስልካችሁ ላይ ጫኑ፡፡ መተግበሪያውን ከጫኑ በኋላ አስተያየትዎን ሲሰጡን እኛ ደግሞ በዚያ ላይ ተንተርሰን ማሻሻያዎች እናደርጋለን፡፡

26/01/2019

Meri The Ethiopian Satellite Navigation

05/07/2018

We thank you all those who had time to visit Meri at ICT Expo which was held at Millennium Hall from 30/06-04/07/2018.

30/06/2018

Dear All,
You are kindly invited to visit Meri-The Premier Satellite Navigation System for Ethiopia, at ICT Expo Ethiopia 2018 from June 30 - July 4, 2018.
You will find us at Booth No. 39
See you all.
Thank you

Photos 17/12/2013

Meri for in Dash Navigation System of Your Vehicle

Photos 12/12/2013

While Meri is the only Navigation System available for Ethiopia currently, it will remain the premier choice for Navigation anywhere in Ethiopia due to

Comprehensiveness of the data
Continuous updating
High quality (error free) data, all of which are its main distinguishing features.

Want your business to be the top-listed Business in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


CMC Michael, Ethiopian Economics Association Building Office No 2-11
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30