Muke Sultan
لا تقنطو من رحمة الله በአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ
04/12/2025
🎉🎉🎉
♦️ ما فائدة حجابك؟
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️
🖇🖇🖇
🔖 ስንትና ስንት ሒጃብ አለ መሰላችሁ፤ ሌላ ሒጃብ የሚያስፈልገው‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ ደረትሽ ክፍት ሆኖ‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ ከፀጉርሽ የተወሰነው የሚታይ ሆኖ‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ የሰውነትሽ መገጣጠሚያዎች የሚታዩ ሆነው‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ ሽቶሽ የሚያውድ እና ባዳ ወንድ የሚያሸተው ሆኖ‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ መጋጌጥሽ ከተገደበው ልክ ሆኖ‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ ጅልባብሽ ያጠረ ሆኖ‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ ምላስሽ መጥፎ ሆኖ‼️
🍂 ሒጃብሽ ምን ፋይዳ ኣለው⁉️፤ ድምጽሽ ወንዶች ዘንድ የሚቅለሰለስ እና ከፍ ያለ ሆኖ‼️
✅ ألا تعلمين أن الحجاب ستر للبدن وستر للسان
🤌 ውዷ እህቴ ሆይ‼️
ሒጃብ የአካል መሰተሪያ እና የምላስ መሰተሪያ መሆኑን አታውቂምን⁉️
🌹 ሒጃብ ማለት እኮ ሀያዕ {እፍረት} ነው‼️
የቁጥብነትም መገለጫ ነው‼️
ጌጥሽን ይፋ አታድርጊ‼️
♨️ በሒጃብ ላይ ብትሆኚ እንኳን መስፈርቱን ጠብቂ‼️
🏝 የሚሸፈነው እኮ ፊት ብቻ አይደለም‼️
✍ ስንትና ስንት ሒጃብ አለ መሰላችሁ፤ ሌላ ሒጃብ የሚያስፈልገው‼️
ونسأل الله أن يصلح نساء المسلمين!!
.............. ✍
@ አቡ ዘከሪያ አማን سدده الله
🍂🍂🍂
📚👉 https://t.me/abu_zekariya/2430
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa