Run Industral Automation Engineering PLC
Run Industrial automation Engineering PLC.
is Established By Three Friends in 2017, With the Vision of Being One Of the Leading Industrial Automation System Support and Parts Suppliers for The Industries not only in Ethiopia But Also for East Africa As w
13/04/2026
ነዳጅ ላይ የተነሳው የተነሳው በችግር ማትረፍ የለመደ የተቀናጀ ሀይልን መቅጣት ካልተቻለ መጭው ከባድ ይሆናል። የትራከር ሳልባቲዮ ባዶውን የሚይዝ 500 ሊትር ነው ይህ ነዳጅ ውስጡ እያለው ገብቶ 552.33 ቀዳ ይህ ከ500 ሊትር 80 ሊትር አካባቢ ቀሽቦል ይህ ማደያ 1000 ሚሊሊትር መቅዳት ቢኖርበትም 850 ሚሊ ሊትር ነው የሚቀዳ ማለት ነው በዚህ ልክ የማደያ መቅጃ ሲጠመዘዝ ተቆጣጣሪ በየአመቱ በየጊዜው ማሽኖችን የሚከታተለው ልክ ናቸው ቦሎ ደብዳቤን የሚፅፈው መስሪያቤት ስራው ምንድንነው ???
ይህ ማደያ ከአንድ ሊትር 150 ሚሊ ሊትር በዋጋ ቢሰላ ከሊትር 24 ብር እየቀሸበ ከአንድ ሳልባቲዮ 12,000 ብር በላይ እየቀሸቡ የሚቆጣጠር አካል እንዴት ይጠፋል ??
እውነት የመቅጃ ማሽኖችን የሚቆጣጠረው ተቋም በሀገሪቱ አለ ???
Petroleum and Energy Authority
Ethiopian Ministry of Trade and Regional Integration
Kassahun Gofe Balami
11/04/2026
የኤሌክትሪክ መኪና አብዮት፦ ቴስላ እጅግ ርካሽ እና አዲስ የሆነ "SUV" መኪና ሊያመርት ነው!
የዓለማችን ግዙፉ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አምራች ቴስላ አሁን ካሉት ሞዴሎች በዋጋ እጅግ የሚረክስ እና አነስተኛ መጠን ያለው አዲስ የ"SUV" መኪና ለማምረት ዝግጅት መጀመሩን የሮይተርስ የዜና ምንጮች ገለጹ። ይህ "ሬድውድ" በሚል የኮድ ስም የሚጠራው አዲስ ፕሮጀክት አሁን በገበያ ላይ ካሉት ሞዴል 3 ወይም ሞዴል ዋይ የተቀየረ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ አዲስ ዲዛይን የሚኖረው መሆኑ ታውቋል።
የመኪናው ዋጋ ከሌሎቹ የቴስላ ሞዴሎች በከፍተኛ ሁኔታ ቅናሽ የሚደረግበት ሲሆን ይህም ኩባንያው ሰፊውን የህብረተሰብ ክፍል ተደራሽ ለማድረግ የያዘው ስትራቴጂ አካል ነው። ተሽከርካሪው ከሞዴል ዋይ በርዝመቱ አጭርና ክብደቱም ቀለል ተደርጎ የሚሰራ ሲሆን ቴስላ ከሳምንታት በፊት ከመለዋወጫ አቅራቢዎች ጋር ሰፊ ውይይት መጀመሩም ተጠቁሟል።
ይህ የምርት ሂደት በዋናነት በቻይናው የሻንጋይ ፋብሪካ እንደሚጀምርና ወደ አሜሪካና አውሮፓ እንደሚስፋፋ ይጠበቃል። የቴስላ ይህ እርምጃ በአሁኑ ወቅት በአነስተኛ ዋጋ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በብዛት እያመረቱ ካሉ የቻይና ኩባንያዎች ጋር ያለውን ፉክክር ለማጠናከር የሚረዳው ሲሆን መኪናው ለገበያ ሲበቃ በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ሀገራት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ተደራሽነት በእጅጉ ሊጨምር እንደሚችል ይገመታል።
20/03/2026
Mitsubishi Electric Quick Tips GX Works3 Navigation Pane Overview Visit Below Links For More Information:_______________________________________Website: https://plc-courses.com/https://nuel.ink/Wcb2VDPLC Programming YouTu...
20/03/2026
19/03/2026
Ethiopia Just Discovered an Underground Ocean ($18.5B Project) Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.
15/03/2026
22/02/2026
ዶክተር አበበ ሀረገወይን
ዶክተር አበበ ሀረገወይን የያኔው ሃይለስላሴ ዩኒቨርሲቲ የአሁኑ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመቀላለቀል የህክምና ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሲሆን ፤ በጎጃም ክፍለሀገር የፍኖተ ሰላም እና የባህር ዳር ሆስፒታሎች ሀኪም እና ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል።በመቀጠልም በኖርዌይ ከሚገኘው ኦስሎ ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዶክትሬት ዲግሪ በ Immunology ፒኤች ዲ. አግኝተዋል፡፡ ትጉሁ ዶክተር አበበ ስዊዘርላንድ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ሠርተዋል፤ በአሜሪካ ሀርቫርድ ሜዲካል ትምህርት ቤት ለአስርት ዓመታት ቆይተዋል፤ በዚያም የካንሰር ስፔሻሊስት ስልጠና ሰልጥነዋል፤ መምህር፣ ተመራማሪ ሆነው አገልግለዋል፡፡ በርካታ ሳይንሳዊ ጽሑፎችን በታዋቂ ዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ አሳትመዋል፡፡ከዚያም በማሳቹሴትስ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ትምህርት ቤት በፕሮፌሰርነት ለአምስት ዓመታት አገልግለዋል፡፡በመቀጠልም የባዮፋርማስዩቲካል ቢዝነስን በመቀላቀል ለብዙ አመታት ከፍተኛ ስራ አስፈፃሚ በመሆን እስከ ምክትል ፕሬዝደንት እንዲሁም የጥናትና ምርምር ኃላፊ በመሆን አገልግለዋል። በእነዚህ አመታት ውስጥ የተለያዩ የካንሰር መድሀኒቶችን በመስራት አንዳንዶቹ በገበያ ላይ ያሉ እና ህይወትን እንዲታደጉ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
ዶክተር አበበ በአሁኑ ሰዓት በጡረታ ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ ሀገራቸውን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚወድዱ እና የተፈጥሮ አድናቂ እንደሆኑ ይነገርላቸዋል፡፡ በተጨማሪም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሚያጋሩት በርካታ ቁምነገሮች እና ታሪኮች ይታወቃሉ፡፡
21/02/2026
More dogs than kids? 🐶👦📊 New research suggests that day isn’t far off in the UK.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Arada Sub City
Addis Ababa
28648
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |