Undo drift
Learn all about the biggest growing motorsport right here as we share all the secrets in the sport from car setup to technique and vlog series
09/04/2025
07/04/2025
Flex on ‘em, but never forget where you came from
27/03/2025
Always great full
10/03/2025
Sometimes you gotta pop out and show ni**as
09/02/2025
another transformation
21/01/2025
“Savoring every bite of this deliciousness! 💖”
14/12/2024
Don’t worry mama
03/11/2024
You know how we do it
02/11/2024
04/08/2024
Got myself a new favorite place
27/03/2024
ወርቃማ እድል - በእጃችሁ ላይ
~~~~
የቴሌግራም ፈጠራዎች፣ እቅዶች፣ ተግባራት ሁሉም ያስደንቁኛል። በነገራችን ቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚመስላቸው በርካታ ሰዎች ርቀታቸውን እንደጠበቁ እስከዛሬም አሉ።
ነገር ግን ቴሌግራም ኢንዱስትሪም ነው፤ ኢንቨስትመንት ነው። መገናኛ ብዙሃን ነው። ዓለም አቀፍ የገቢ ምንጭ ነው። በኪስ እንዳለገንዘብ ነው። የባንክ አካውንት ነው። የገንዘብ ግዢና ሽያጭ የሚካሄድበት ደህንነቱ የተጠበቀ ዓለም አቀፍ ገበያ ነው። ጨዋታዎች ነው፤ . . . በአጠቃላይ ቴሌግራም ራሱን የቻለ የሰለጠነ ዓለም ነው።
~
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም ላይ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል። ጨዋታው እጅግ አስደናቂ ፈጠራ የታከለበት ነው። ቴሌግራም የመጪው ዘመን የጨዋታ ኢንዱስትሪ ማዕከል እንደሚሆንም ያረጋገጠበት ነው። የዲጂታል ገንዘብ ተንታኞች በበኩላቸው ጨዋታው #የክሪፕቶከረንሲ ወርቃማ ዘመን ማብሰሪያ አድርገው እየገለጹት ነው። የዓለም ሀብት ፍትሃዊ ስርጭት መገለጫ አድርገው የሚተነትኑም አሉ።
~~~
ጨዋታው ይባላል። ቴሌግራም ላይ የምትጫወቱት ነው:: ሲጀምር Nothing የሚል ጽሁፍ ይመጣል:: እናም ብዙዎች ትኩረት አልሰጡትም:: ቴሌግራምም በገደምዳሜ ካልሆነ በስተቀር እስከ አሁን በቀጣይ ወደ ገንዘብ ይቀየር አይቀየር በግልጽ ያለው የለም:: ያም ሆኖ ግን በአንድ ወር ውስጥ የጨዋታው ማህበረሰብ ቴሌግራም ቻናል በአንድ ወር ውስጥ ከ3.4 ሚሊየን በላይ ሰዎች በመቀላቀል ሪከርድ ሰብረዋል:: ሪከርዱ በየትኝውም ማህበራዊ ሚዲያ ታሪክ ያልታየ ነው:: ጨዋታውን በአንድ ወር ውስጥ ከ26.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች እየተጫወቱት ይገኛሉ:: እጅግ በጣም አስደንቂ ክስተት ነው:: ቴሌግራም ከጀመርነው የፈረንጆች ወር በኋል ጨዋታውን እንደሚያቆመው መግለጹ ደግሞ በየቀኑ ብርካቶች በጥድፊያ እየተቀላቀሉና Notcoin እየሰበሰቡ ነው።
~~~~
ከዚህ በመነሳት የቴሌግራም ቻናሌ ተከታዮች ገንዘብ ሆነም አልሆነም በተለይም የእረፍት ጊዜ ሲኖራችሁ በጨዋታው በርካታ Notcoin እንድትሰበስቡ መጋበዝ አስፈላጊ መስሎ ተሰምቶኛል። ስለሆነም ጨዋታውን በአጭሩ አስተዋውቃችኋለሁ።
ይሄን ሊንክ
https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33821381
🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium
ወደጨዋታው ይወስዳችኋል። በዚህ ሊንክ ስትጀምሩ 100,000 Notcoin ስጦታ ይበረከትላችኋል። ማስጀመሪያ 2,500 ታገኛላችሁ። (ሊንኩን ስትከፍቱት የምታገኙት ገጽ ከላይ በስክሪንሾት 2 የተመለከተውን ይመስላል።)
~~~
መሃሉን (በትልቁ የተከበበውን) ስትነኩት Coinናችሁ እየጨመረ ይሄዳል:: በስተቀኝ ከስር የተሰመረባቸው ደግሞ ከጨዋታው ግር የተያያዙ ክፍሎች ናቸው::
ኖትኮይን ለመረዳት እና ለመጫወት ቀጥተኛ ነው፣ በ cryptocurrencies ወይም blockchain ቴክኖሎጂ ምንም ልምድ ለሌላቸው ተጠቃሚዎች እንኳን። የእሱ መካኒኮች ማብራሪያ ይኸውና፡-
mining/ማዕድን ማውጫ ይብላል:: በተደጋጋሚ በመጠቅጠቅ (click በማድረግ) ሳንቲም ትሰበስባላችሁ:
Energy and boosters /ጉልበት እና ማበረታቻዎች - ጨዋታው ሲጀምር 1000 Coin ብቻ ነው በፍጥነት መሰብሰብ የሚቻለው:: ነገር ግን ካላችሁ ሳንቲም ላይ በመክፈል ብዛቱም ሆነ ፍጥነቱን መጨመር ትችላላችሁ:: በተጨማሪም በየ24 ሰዓቱ ሦስት ጊዜ ቡስት ማድረጊያ ሳንቲም መሙያ እድሎችን ይሰጣቸዋል:: ስትጫወቱ በራሪ ነገር ትመጣለች:: Click ስታደርጓት ለሰከንዶች በፍጥነት ብዙ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa