Mule Video Photo Studio
Mule Photo Video our services are Wedding photography and video, Advertising videos for more information give us a call 0911947763
17/03/2026
With ጊዜ መረጃ – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
27/02/2026
ይባላሉ!ትንሽ የአዕምሮ ህመም አለባቸው!ሰኞ የካቲት9 ከኮልፌ18 ድንገት ወጥቶ ጠፍቷል! #ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"
0911602713
0961343771
25/02/2026
አፋልጉኝ
ይህ አባት እባካችሁ ቤተሰቦቸን አፋልጉኝ እያለ ነው
ተፈላጊ ልጆች
1ኛ. አብዮት የኔነህ
2ኛ. ተራማጅ የኔነህ
3ኛ. ሀብታምነሽ አበራ የልጆች እናት
ፈላጊ:- የቀድሞ ወታደር የኔነህ አስናቀ ከወሎ
እኔ ወታደር የኔነህ አስናቀ ከወ/ሮ ሀብታምነሽ አበራ ጋር አስመራ ከተማ ልዩ ቦታው ብላጆ ሰፈር ትዳር መስርተን ልጆች
1ኛ. አብዮት የኔነህ እና
2ኛ. ተራማጅ የኔነህ
የተባሉ ልጆች ወልደን እስከ 1972 ዓ.ም የቆየን ሲሆን በ1972 ዓ.ም ቤተሰብ ለመጠየቅ ወደ ትውልድ አካባቢየ በቀድሞው አጠራር ወሎ ክፍለሀገር ዋድላ ደላንታ አውራጃ በአሁኑ ደቡብ ወሎ ደላንታ ወረዳ ስላና ጥቁሬና ቀበሌ ልዩ ቦታ አትከና ቆላ ተመለስኩ።
ከዚያ በኋላ ግን መመለስ ብፈልግም በተለያዩ ችግሮች ምክንያት መመለስ አልቻልኩም ለመጠየቅ እንኳን መረጃ አጣሁ።
የልጆቸ እናት ሀብታምነሽ አበራ የትውልድ ቦታ በቀድሞው አጠራር ኤርትራ ክፍለ ሀገር በአሁኑ ኤርትራ ብለን በምንጠራው ሀገር አማሴና አውራጃ አድኳላ ከተማ ነው።
እባካችሁ ወገኖቼ እነዚህ ቤተሰቦቸ ያሉበትን የምታውቁ አገናኙኝ ይኸንንም መረጃ ሸር በማድረግም ተባበሩኝ በማለት ተማጽነዋል።
0925870640
0920788694
24/02/2026
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ #እባካችሁ #ሸር አድርጉት
ልጄ የኑስ ደጄነ ቦልካ
ከምኖርበት ከአለታ ወንዶ ከተማ በቀን 10/06/2018 ዓ.ም ስለጠፋብን ያለበትን የሚያውቅ እና ያየ ሰው እንድያሳውቁን በፈጣሪ ስም እየጠየቅን ላሳወቀን ወረታውን እንከፍላለን ይላል ፈላጊ ቤተሰብ
ለጥቆማ የ ቤተሰብቡ ስልክ ቁጥር ወላጅ አባት ደጀኔ ቦልካ.. 0911996236
0910871486
ተመስገን .. 0916957189
24/01/2026
Eva Pictures Video Photo 🔥🔥👌☎️book now your wedding photoshoot ☎️ 0911947763/0919225511
*🇪🇹*🇮🇹*🇫🇷*🇬🇷*🇪🇷*🇨🇳*🇸🇨
17/01/2026
Eva Pictures Video Photo 🔥🔥👌☎️book now your wedding photoshoot ☎️ 0911947763/0919225511
*🇪🇹*🇮🇹*🇫🇷*🇬🇷*🇪🇷*🇨🇳*🇸🇨
14/06/2025
EVA PICTURESS VIDEO
ልዩ የሙሽሮች የስቱዲዮ እና የመስክ ፎቶ
ሙሌ ፎቶ እና ቪዲዮ ፕሮዳክሽን ኢቫ ፎቶ
MULE PHOTOGRAPHY
አድራሻችን 22 ጎላጉል አጠገብ ያዱናሀስ ሆቴል አፓርታማ ሕንፃ 2ተኛ ፎቅ ቁጥር 2 ጀሞ ታክሲ ተራ ነዲ ዓንፃ 3 ፎቅ እንገኛለን Eva Photo Video
Call +251911947763 +251919225511 +251943049741
Location: 22 around Golagol , Yadonay Bld, 2nd floor
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
22 Mazoria
Addis Ababa
06/06/2025