Hayle Engineering
Hayle Engineering is a company that develops and Manufactures Industrial Machines and equipment. Phone no: +251114626173, +251910626155
Fax: +251114626171
P.O.
Address: Ethiopia, Addis Abeba, Saris to Kality Road, Behind Sheger Building Second Floor. Box: 56993
E-mail: [email protected]
Map Location: https://goo.gl/maps/Ju22e8p91XwL2f277
14/05/2026
የሊጥ ማቡኪያ ማሽን | Dough Mixer Machine
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
ከስቴልስ ስቲል የተሰራ የዳቦ እና የእንጀራ ሊጥ ማቡኪያ ማሽን ።
Made of stainless-steel bread and injera dough mixer machine.
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
https://www.youtube.com/watch?v=2lQ8nz1jvPE
07/05/2026
የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ማምረቻ ማሽን | Bread Bakery Trays (Patra) Making Machine
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/A3VtDGsLdpo?si=0YD88GDGmRgHsGIf
A machine that produces bakery trays (Patra) for bread, cakes, and pizzas in various sizes using aluminum sheet metal.
📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145
30/04/2026
የዳቦ መጋገሪያ ፓትራ ማምረቻ ማሽን
አልሙኒየም ላሜራዎችን በመጠቀም የተለያዩ መጠን ያላቸውን የዳቦ ፣ ኬከ እና ፒዛ መጋገሪያ ፓትራዎችን የሚያመርት ማሽን ነው።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
24/04/2026
Sheet Metal Bead Rolling Machine | የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/BeaKjOGz6DM?si=RjnTB8I_Q522biK4
Designed for forming bead shapes on sheet metal by using different dies.
የተለያዩ ዳዮችን በመጠቀም በላሜራ ላይ ቅርጾችን ለመስራት የተመረተ።
📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145
MetalFormingSolutions hayleengineering IndustrialMachines MadeInEthiopia
16/04/2026
የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
11/04/2026
ለአፋር ደንበኛችን የላክነው የሳሙና ማሽን
ቪዲዮውን ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://youtu.be/0frcP8wluek?si=CFWQcTzNTPXR0GNz
ለአፋር ደንበኛችን የላክነው ሞዴል 4 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የደረቅ ሳሙናዎችን በማምረት ላይ ።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
02/04/2026
To see the video tap the link below
https://youtu.be/8iEhFz66RMI
26/03/2026
Double Stage Belt Conveyor System
Manufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to a sorting machine.
Designed for stable operation, smooth transfer, and safe hygienic handling.
📞 Contact us for more information and orders
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
19/03/2026
ለደንበኛችን የገጠምነው አውቶማቲክ የሽቦ መቁረጫ እና ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ማሽኑ የሚሰጣቸው ጥቅሞች ፦
✔️ የሽቦን ቅርጽ ያስተካክላል
✔️ በተፈለገው መጠን ይቆርጣል
✔️ የሰው ኃይልን ይቀንሳል እና ውጤታማነትን ያሳድጋል።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
We have installed an automatic wire cutting and shaping machine for our customer
Benefits of the machine:
✔️ Adjusts the shape of the wire
✔️ Cuts to the required size
✔️ Reduces labor and increases efficiency.
📞 Contact us for more information and orders Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
12/03/2026
የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
Week-long Stay and Closing Ceremony
We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great interest in our machines. Thank you for all your visits and encouragement.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
#ኢትዮጲያታምርት
07/03/2026
የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን
በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር።በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
First day in made in Ethiopia Exhibition
We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It was a pleasure welcoming many visitors and receiving encouraging feedback.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
#ኢትዮጲያታምርት
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Address
Addis Abeba, Kality, 700 Meters Behind Cheralia Factory
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 08:30 - 17:00 |
| Tuesday | 08:30 - 17:00 |
| Wednesday | 08:30 - 17:00 |
| Thursday | 08:30 - 17:00 |
| Friday | 08:30 - 17:00 |
| Saturday | 08:30 - 00:30 |