Addis Homes

Addis Homes

Share

• ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንቶች
• የንግድ ሱቆች በተለያየ ካሬ
▪️ሁሉንም አቅም በፈቀደ ዋጋ

ስልክ ☎️ በ 09-10-75-70-76 ይደውሉልን

28/04/2026

35% ልዩ የበአል ቅናሽ ለ12 ዕድለኞች ብቻ!
ሙሉ ለሚከፍሉ በካሬ ከ 61,664 ጀምሮ ወይንም 10% ቅድመ ክፍያ ለሚከፍሉ በካሬ ከ 83,246 ብር ጀምሮ በፈለጉት የካሬ አማራጭ እና ዝቅተኛ ወለል ለምትፈልጉ።

✅60% ከወለድ ነፃ የባንክ ብድር የተመቻቸለት
✅ ሙሉ የቤት እቃ በነፃ

የካሬ አማራጮች 👇

✅ስቱዲዮ (ባለ 1 መኝታ መሆን የሚችል ) 59 ካሬ

✅ባለ 1 መኝታ (ባለ 2 መሆን የሚችል ) 72.4 ካሬ

✅ባለ 2 መኝታ (ባለ 3 መሆን የሚችል ) 119 ካሬ

✅ባለ 3 መኝታ (ባለ 4 መሆን የሚችል ) 157 ካሬ

✅ባለ 4 መኝታ (ባለ 5 መሆን የሚችል ) 191 ካሬ

✅በተጨማሪም ፔንታውስ (ከባለ 2 መኝታ እሰከ ባለ 4 መኝታ ከ 161.2 ካሬ እስከ 295.8 ካሬ)

ኮምፓውንድ መንደራችን ውስጥ በነፃ የሚበረከቱ ተጨማሪ ስጦታዎች
👉ፓርኪንግ
👉መዋኛ ገንዳ
👉ዴኬር
👉ቤተ መፃህፍት
👉የልጆች መጫወቻ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ መሳሪያዎች
👉የቅርጫት ኳስ የመሮጫ ትራኮች ...

✅ ሱቅ❗️ ከ 14 ካሬሜትር ጀምሮ አለ

ማስታወሻ ❗️
ከዚህ በፊት ኮምፓውንድ መንደራችን ውስጥ 43 ቪላ( G+1) ቤቶችን ገንብተን አስረክበናል አሁን ደግሞ መንደራችን ውስጥ የመጀመሪያውን ባለ 25 ወለል ቅንጡ አፓርትመንት ለማስረከብ ትንሽ ጊዜ ቀርቶናል
እዚሁ መንደራችን ውስጥ እንሆ 35% እውነተኛ ልዩ ቅናሽ❗️

ለበለጠ መረጃ +251910757076

23/04/2026

35% እውነተኛ ቅናሽ ለ 10 ደምበኞች ብቻ እንድሁም 60% የባንክ ብድር ቤቱን ከተረከቡ በኋላ እየኖሩበት የሚከፍሉት ዕድል ተመቻችቷል። ከ ስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ አፓርትመንቶች እንዲሁም የቅንጦት ፔንታውሶች በ 10% ቅድመ ቅፍያ ያግኙ!

ልዩነታችን
✨ ዘመናዊ ዲዛይን
✨ ሰፊ እና ምቹ ክፍሎች
✨ ለመኖሪያ እና ለኢንቨስትመንት ተመራጭ
✨ በከተማው ውስጥ የሚገኝ ሌላ ከተማ በነፋሻዋ ለቡ መብራት

በተጨማሪም
👉መዋኛ ገንዳ
👉ዴኬር
👉ቤተ መፃህፍት
👉የልጆች መጫወቻ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ መሳሪያዎች እና
👉የቅርጫት ኳስ የመሮጫ ትራኮች አሟልተን እየጠብቅንዎት ነው ።
ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ
0910757076

11/04/2026

ለበለጠ መረጃ በ 09-10-75-70-76ይደዉሉ።
✅ ለበአሉ አስከ 35% ቅናሽ ዝቅተኛ ወለልን ጨምሮ ጥራታቸዉን የጠበቁ ቤቶችን በተለያዩ የካሬ አማራጮች በካሬ 7ሺ ብር ቅናሽ አድርገን እየሸጥን ነዉ።
▶ ባለ አንድ መኝታ 77ካሬ=640,994 ብር
▶ ባለ ሁለት መኝታ 125ካሬ=1,040,575 ብር
▶ ባለ ሶስት መኝታ 150 ካሬ=1,246,690 ብር
▶ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ=1,581,647 ብር

✅ በ1 አመት ውስጥ ገንብተን የምናስረክባቸዉ 85 % የደረሰ አፓርትመንት ቤቶች ሽጠን ልንጨርስ ነዉ!

✨ ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላማዊ መንደር ➻ሊያከራዬት ቢያስቡ በጥሩ ዋጋ እና መልሰዉ እንኳን ቢሸጡ በደንብ የሚያተርፉበት ቤቶችን በ 10% 💵 ቅድመ ክፍያ ብቻ አቅርበንሎታል!

💵 60% Bank አማራጭ
💵 በተጨማሪም ከ10% - አስከ 35% እንደ አከፋፈሎ ቅናሽ ይደረግሎታል !

💥 እንዲሁም የንግድ ሱቅ ከ 29 ካሬ ጀምሮ ለሺያጭ አቅርበናል!
➢ ቅድመ ክፍያ 15%
➢ 50% የባንክ አማራጭ
ፈጥነዉ ይመዝገቡ
ዲኤምሲ ሪል እስቴት 🏢
ደስታዉ አዚህ ይጀምራል 😍
ለበለጠ መረጃ በ 09-10-75-70-76ይደዉሉ።
መልካም የትንሳኤ በአል 🎇

26/03/2026

ሰላም 🤝
በመጀመሪያ ሪል ስቴቱ በውስጡ የያዘውን ዋና ዋና ነገሮች እና አድስ አበባ ውስጥ ካሉት ሌሎች ሪል ስቴቶች ለየት የሚያደረገውን እንመለከታለን ።

➘በሀገራችን የመጀመሪያው የሪል ስቴት ችግር በሰአቱ አለማስረከብ ነው!!!

ለዚህም እኛ መልስ እየሰጠን እንገኛለን የምንሰራው በአልሙኒየም ፎርምወርክ በውጭ ቴክኖሎጂ ስለሆነ ከተባለው ጊዜ ቀድመን ገንብተናል
አሁንም እየገነባን ነው።

➘ሽያጩ በኢትዮጵያ ብር ብቻ ነው

➘ሪል ስቴቱ 65,395 ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጡ 18 ህንፃዎችን እና 43 ሙሉ ለሙሉ ያለቁ ቪላ ቤቶችን ይዟል ቪላዎቹ ከጠቅላላው 12,000 ካሬ ህንፃዎች ደግሞ 18,000 ካሬ ይሸፍናሉ

ይህ ማለት ግንባታው 30,000 ካሬ የሚሸፍን ሲሆን ቀሪው 35,000 ካሬሜትር መዝናኛ ማዕከላትን ይሸፈናል ወይም ከአጠቃላይ ስፋቱ 53% መዝናኛ ነው።

➘እያንዳንዱ ህንፃ 1 መዋኛ ገንዳ እና 5 አሳንሰሮች(ሊፍት) አሉት

➘ፓርኪንግ አናስከፍልም

በነፃ የግልዎ የሚያደርጓቸው ስጦታዎች

👉ፓርኪንግ
👉መዋኛ ገንዳ
👉ዴኬር
👉ቤተ መፃህፍት
👉የልጆች መጫወቻ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉የቅርጫት ኳስ የመሮጫ ትራኮች ...

ይህም ብቸኛው አለም አቀፈ ሆቴል አፓርትመንት ደረጃ የተገነባ ሪል ስቴት ያደርገዋል ።

ቤት ብቻ ሳይሆን ምቹ አኗኗር በነፃ ይወስዳሉ

ዋጋ እና አከፋፈል

በመጀመሪያ 40/60 ምንድነው ?

በ 3 መንገድ መገንዘብ ይቻላል

1ኛ) 35%የቅናሽ ተጠቃሚ መሆን ነው ማለትም 100%
2ኛ) 45% ሲከፍሉ 22%ቅናሽ ያገኛሉ ይህም ማለት ከቤቱ ጠቅላላ ዋጋ ቀሪውን ቀስ ብለው ከባንክ ጋር ይከፈላሉ

3ኛ) 40/60 አጠቃላይ የባንክ ብድር ተጠቃሚ መሆን ማለት ነው
ይህ ማለት 40%ቱን 10% እያደረጉ በአራት ዙር ከከፈሉ በኋላ ቀሪውን 60% በድርጅቱ ባንኮች ወይም በራሳችሁ ባንኮች ማያያዝ ነው።

10/03/2026

30% ልዩ ቅናሽ❗️
በኤምባሲዎች እና በትልልቅ የመንግስት ተቋማት የተከበበ ቪላ ታይፕ አፓርትመንት ቤቶች ፣ ደህናንታቸው የተረጋገጠ 24/7 የጥበቃና የጥገና አገልግሎት

በተጨማሪም
ለ 1 ቤት 1 ሊፍት የተገጠመላቸው ፔንታውሶች❗️

60% የባንክ ብድር

ፓናሮሚክ እይታ ያላቸው ቅንጡ ፔንታውሶች ዘመኑን የሚመጥን ድዛይንና ጥራት
📍በመሀል ከተማ
ኮምፓውንድ መንደራችን ውስጥ በነፃ የሚበረከቱ ስጦታዎች
👉ፓርኪንግ
👉መዋኛ ገንዳ
👉ዴኬር
👉ቤተ መፃህፍት
👉የልጆች መጫወቻ
👉የስፖርት ማዘውተሪያ
👉የኤሌክትሪክ ቻርጅ መሙያ መሳሪያዎች
👉የቅርጫት ኳስ የመሮጫ ትራኮች ...
👉አፓርትመንቶች ❗️
ባለ 1 መኝታ 77.3 ካሬ ጀምሮ
ባለ 2 መኝታ 123.3 ካሬ ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ 157ካሬ ጀምሮ

👉ፔንታውስ‼️ ከ 161 እሰከ 295 ካሬሜትር

👉ሱቅ‼️ ከ 27 ካሬሜትር ጀምሮ

ለበለጠ መረጃና የቅናሹ ተጠቃሚ ለመሆን
0910757076

04/07/2025

🔥40% ቤቶን እስከሚረከቡ በ 3 ዙር ከፍለው 60% እየኖሩበት እስከ 20 አመት የሚከፍሉበት🔥

📍በለቡ መብራት ሀይል

✨ ከ 487,118 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

✨ ከ ባለ 1- ባለ 4 መኝታ ቤቶች

👉ከ ባለ 2 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ ያሉ አፓርትመንቶችን ሲገዙ፤ ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል ከነመታጠቢያ ቤት፣ ስቶር እና ላውንደሪ ክፍልን ያካተተ ሲሆን

👉ሊፍት፣ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የደረቅ ቆሻሻ መወርወሪያ፣ የከርሰ ምድር ውሀ እነዚህ ግዴታዎቻችን ናቸው

👉የመዋኛ ገንዳ፣ የህፃናት መጫወቻ፣ ሰፊ ቴራስ፣ አረንጓዴ ስፍራ ያካተተ መንደር

✨ የኮሪድር ልማት እይታ ያላቸው

✨የንግድ ሱቆችም አሉን

👉 በ 8% ቅድመ ክፍያ ብቻ

ለበለጠ መረጃ:- 0910757076

31/10/2024

#ሰበር ዜና ?በካሬ78,000ሺ ብር እየተሸጡ ስላሉት አፓርትመንት ቤቶቻችን ሰምተዋል
💥 የከተማውን እይታ ሙሉ በሙሉ የሚያገኙበት ሂል ሳይድ መንደር ውስጥ
💥50% የባንክ ብድር ተመቻችቷል

👉ቢፈልጉ በመሀል አትርፈው መሽጥ ይችላሉ

💥ስቱዲዮን ጨምሮ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ አዘጋጅተናል

💥10% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
ከስቲዲዮ -ባለ 4 መኝታ አማራጭ አለን

0910757076

31/10/2024

ሰበር ዜና ?በካሬ78,000ሺ ብር እየተሸጡ ስላሉት አፓርትመንት ቤቶቻችን ሰምተዋል
💥 የከተማውን እይታ ሙሉ በሙሉ የሚያገኙበት ሂል ሳይድ መንደር ውስጥ
💥50% የባንክ ብድር ተመቻችቷል

👉ቢፈልጉ በመሀል አትርፈው መሽጥ ይችላሉ

💥ስቱዲዮን ጨምሮ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ አዘጋጅተናል

💥10% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ
ማለትም
ከስቲዲዮ -ባለ 4 መኝታ አማራጭ አለን

0910757076

Want your business to be the top-listed Realtor/realty Service in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa