Nobe Addis
Nobe Addis News your daily News outlet for breaking national and world news, that will help you stay up to date on the events shaping our world.
19/08/2020
የቴክኖሎጂ ፕሮግራማችን ጀመረ
ቴክኖሎጂን በመጠቀም እንዴት የተቀላጠፈ አገልግሎት ለደንበኞች እንሰጣለን? በሄኖክ ቦጋለ
29/06/2020
ህልሞን እንዴት ያሳካሉ? አነቃቂ ቃላት How to Successes your Dream? Motivational Speech 2020 Speaker Motivator and Certified Trainer Solomon Haile https://youtu.be/3dki8biET9U
17/06/2020
04/06/2020
ሆስፒታሊቲ ቲዩብ ይዞላቹ ከሚመጣው ፕሮግራሞች ዉስጥ አንዱ ሳምንታዊ የሆስፒታሊቲ ዜና ነው። ይህን ፕሮግራም ከ ሀገር ውስጥ እና ከውጪ ስለ ሆቴልና ቱሪዝሙ ባማረ አቀራረብ ምስክር ማሞ ወደ እናንተ ያደርሳል።
ሰብስክሪይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
04/06/2020
ሆስፒታሊቲ ቲዩብ ይዞላቹ ከሚመጣው ፕሮግራሞች ዉስጥ አንዱ የቢዝነስ ሀሳቦችን ነው። ይህን ፕሮግራም ናስር ወደ እናንተ በቅርብ ቀን ይዞላቹ ብቅ ይላል።
ሰብስክሪይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
02/06/2020
ሰላም ውድ የሆስፒታሊቲ ቤተሰቦች ሆስፒታሊቲ ቲዩብ ይዞላችሁ የሚቀርበውን ፕሮግራም አይነት እና ዝርዝር ተይዞላቸሁ ቀርቧል።
ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Hello everyone
We would like to announce Hospitality tube is coming soon on YouTube. Subscribe our YouTube channel for more information about hotel and tourism in Ethiopia
በአሸናፊ ሙሉጌታ የሆስፒታሊቲ ቲዩብ ፕሮግራሞች በዝርዝር Hospitality Tube Programs in Detail by Ashenafi Mulugeta, 2020
28/05/2020
ሆስፒታሊቲ ቲዩብ አዳዲስ ሀሳቦችን ከአዳዲስ አቀራረብ ጋር የተለያዩ ፕሮግራሞችን ይዞ በቅርብ ቀን ይመጣል።
ከዛ ውስጥ አንዱ ስለ Motivational Speech(አነቃቂ ትምህርቶች) በአማርኛ በማዘጋጀት ወደ እናተ ለማድረስ ዝግጅቱን ጨርሷል።
ሰብስክሪይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
23/05/2020
Eid Mubarak
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
04/06/2020