Endaee Communications - Seble Hailu
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Endaee Communications - Seble Hailu, Psychologist, Addis Ababa.
30/04/2025
በትዳር ውስጥ አንዱ የሌላውን ክፍተት እንዴት ይሞላል? - Complementary Marriage በትዳር ውስጥ አንዱ የሌላውን ክፍተት እንዴት ይሞላል?የትዳር አጋሮች በጥንካሬያቸው እና በምርጫዎቻቸው ላይ በመመስረት የተለያዩ ግን እርስ በርስ የሚደጋገፉ ሚናዎችን የሚወጡበት የግ...
29/12/2024
TikTok · Wudassie Diagnostic Center Check out Wudassie Diagnostic Center’s video.
13/01/2024
የስሜት ግንኙነት ክፍተት - Emotional unavailability በትዳር/በፍቅር ግንኙነት ውስጥ በስሜት አለመገኘት ስሜትን የማወቅ፣ የመግለጽ እና የመቆጣጠር ችግርን፣ ከሌሎች ጋር በስሜት ለመቀራረብ መታገል እና የቁርኝነት ወይም የመቀራረብ ፍርሃ...
13/12/2023
ሱስ - Addiction ሱስ ማለት በህይወታችን በተደጋጋሚ የምንጠቀምባቸው እና በተግባር ወይም በባህሪ የሚገለጡ አጓጉል ልምዶች ሲሆኑ፣ ማንኛውም ነገር ከመጠን በላይና በተደጋጋሚ እንድንጠቀም ወይም እንድ....
21/10/2023
የልጅ አስተዳደግ ዘይቤ - Parenting styles አራት አይነት የልጅ አስተዳደጎች አሉ፦ ባለስልጣን፣ ሁሉን ፈቃጅ፣ ቸልተኛ፣ እና ዲሞክራሲያዊ፡፡ የትዳርና ቤተሰብ ቴራፒ ባለሙያዋ ዶ/ር ጤናዬ ኃይሉ እና የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር...
18/09/2023
ራስን መንከባከብ - Self-care ራስን መንከባከብራስን መንከባከብ ማለት በአእምሮ፣ በአካል፣ በማህበራዊ ግንኙንት እና በመንፈሳዊ ህይወት ለግል ህይወት በቂ ጊዜ እና የሚገባውን ትኩርት በየእለቱ መስጠት ማለት ነው፡...
03/05/2023
የስሜት ጠባሳ/ቁስል - Trauma አሉታዊ የልጅነት የሰቆቃ ጊዜ ያሳለፉ ልጆች ባደጉ ጊዜ በስነልቦና እና በአካላዊ ጤናቸው ላይ ስለሚፈጠርባቸው ተፅዕኖዎች እና መፍትሄዎቻቸው አንስተው የስነልቦና ባለሙያዋ እጩ ዶ/ር ሰ....
13/02/2023
Affair ከመደበኛ ግንኙነት ውጪ ማለትም ከትዳር ወይም ከፍቅር አጋር ውጪ ያሉ ግንኙነቶች እንዴት እና ለምን ይጀመራሉ? የሚጀመሩበት ምክንያቶች እና ሁኔታዎች፣ አሉታዊ ችግሮችና የስነልቦና ጫና....
13/01/2023
በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስ - Mid-Life Crisis በመካከለኛ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚፈጠር ቀውስበመካከለኛ የዕድሜ ክልል የሚባለው ከ40-60 ሲሆን ለአንዳንዶች አምስት ዓመት ወደታችና ወዳላይ ጀምሮ ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህ ቀውስ ከፍላጎ....
20/12/2022
ይቅርታ - Forgiveness ይቅርታ ምንድን ነው ሂደቱስ ምን ይመስላል? ይቅርታ ለጠያቂውም ሆነ ለአድራጊው ምን ትርጉም አለው? ይቅርታ ለማድረግ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? አጠያየቁስ ምን ይመስላል? ይቅርታ በማድረግና...
24/11/2022
ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ማሳደግ - Raising special need children ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች ማሳደግልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች በተፈጥሮ ወይም በልጅነት የእድሜ ክልል አካላዊ፣ የዕድገት፣ የባህሪይ፣ የስሜት ህዋሳት፣ የአእምሮ እድገት ውሱንነት ያላ...
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the practice
Telephone
Website
Address
Addis Ababa