KANYA Electronics
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KANYA Electronics, Electronics, MERCATO ANWAR MOSQUE, Addis Ababa.
ካንያ ኤሌክትሮኒክስ የአርዶ (ARDO) ፣ ሆማ (HOMA) እና ፊደስ (FIDES) የቤት መገልገያ እቃዎች ዋና አስመጪና አከፋፋይ ሲሆን ዋና ማከፋፈያ ሱቃችን መርካቶ አንዋር መስጊድ ፣ አዲስ አበባ ይገኛል።
ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ (Since 1990 G.C.)
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉን ከARDO ምርቶች ጋር እንድታሳልፋ ዛሬም እንደ ወትሮ መደብራችንን ሙሉ አድርገን እየጠበቅንዎ እንገኛለን።
ስለ ዋጋና ማንኛውም ጥያቄ በመደብራችን በዓካል ወይም በስልክ ቁጥራችን 0970336747 ወይም 0970356726 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ። እናመሰግናለን!
መልካም በዓል!
ካንያ ኤሌክትሮኒክስ
HOMA ፍሪጅ ለዓመታት በሚታወቅበት ጥራትና ጥንካሬ እንደጠበቀ ለናንተ ደንበኞቻችን በካንያ ኤሌክትሮኒክስ አቅርበንልዎታል።
አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ
ስለዋጋና በእቃዎቻችን ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
መልካም የገና በዓል!
ARDO የጥራት ልክ!
ስለዋጋና በእቃዎቻችን ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
ካንያ ኤሌክትሮኒክስ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ
ለረጅም ዓመታት በጥራቱ የሚታወቀው ARDO የልብስ ማጠቢያ በ 12 kg፣ 14kg፣ እና 20kg በመረጡት መጠን ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር ለእርስዎ አቅርበንሎታል።
ARDO የጥራት ልክ!
ስለዋጋና በእቃዎቻችን ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ ቁጥር 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ። አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)።
ካንያ ኤሌክትሮኒክስ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ
ARDO የዳቦ መጋገሪያ - በጥራቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለትን የARDO ዳቦ መጋገሪያ በተለያየ አይነት በካንያ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም በተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መደብሮች ያገኙታል::
📍አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስ።
☎️ስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
አርዶን መምሰል እንጂ መሆን አይቻልም!
በሀገራችን ገበያ ዉሰጥ ለረጅም ዓመታት በጥራት የሚታወቁት የARDO ምርቶችን ከተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መደብሮችና ሱፐር ማርኬቶች ሲገዙ በዋናዉ አስመጪና አከፋፋይ ካንያ ኤሌክትሮኒክስ ስም የታተመ የዋስትና ወረቀት መቀበሎን እንዳይረሱ።
ARDO የጥራት ልክ!
ስለዋጋና በእቃዎቻችን ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
ካንያ ኤሌክትሮኒክስ ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ
ትክክለኛ የቱርክ ምድጃ ይፈልጋሉ?ARDO የጥራት ልክ!በጥራቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለትን የARDO ምድጃ ሳያዩ ምድጃ ለመግዛት እንዳይወስኑ። የARDO ምድጃን በተለያየ አማራጭ ያገኛሉ፦ 4 ኤሌክትሪክ (60 በ60)፣ 2 ኤሌክትሪክና 2 ጋዝ (60 በ60)፣ እና 4 ጋዝና 2 ኤሌክትሪክ (60 በ90)። አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስ።ስለዋጋና በእቃዉ ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
ARDO የጥራት ልክ! አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስስለዋጋና በእቃዉ ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
በአነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ በፍጥነት ምግብዎን በማብሰል የኤሌክትሪክ ፍጆታን ይቀንሳል። በተመጣጣኝ ዋጋ ከፍተኛ ጥራት ያለዉን ምድጃ የራስዎ ያድርጉ! ARDO የጥራት ልክ! አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ (በወንዶች መግቢያ)፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስስለዋጋና በእቃዉ ላይ ላለዎት ማንኛዉም ጥያቄ በስልክ 0970356726 ወይም 0970336747 ይደዉሉ።
እንኳን ለቡሄ በዓል በሰላም አደረስዎ! አድራሻችን፣ መርካቶ አንዋር መስጊድ ዋና በር አጠገብ፤ ካንያ ኤሌክትሮኒክስ ARDO የጥራት ልክ! ስልክ: 0970356726 ወይም 0970336747
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
MERCATO ANWAR MOSQUE
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 12:00 |