Girum.com
የጉራጌ እና የኢትዮጵያን ድንቅ የባህል እሴቶች፣የቱሪዝም ሀብቶች፣ታሪካዊ ቦታዎች፣ አስደናቂ ሁነቶች ወደሚጎበኙበት ገጽ እንኳን ደህና መጡ 🙏
የብሳቢ ❤️
23/06/2026
ሌላኛው የእግር ኳስ king
በ41 ዓመቱ በ6 አለም ዋንጫዎች ግብ ያስቆጠረ የመጀመሪያዉ እና ብቸኛዉ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ...
መልካም የአባቶች ቀን
22/06/2026
King of እግር ኳስ
Messi በዓለም ዋንጫ ታሪክ የምንጊዜውም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብረወሰንን በ18 ጎሎች በብቸኝነት መያዝ ችሏል!
19/06/2026
የሊቀ መልአክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በወልቂጤ መንበረ ጵጵስና ደብረ ጽዮን ቅ/ማርያም እና ቅ/ሚካኤል ቤ/ን በታላቅ ድምቀት ተከብሯል ።
አርብ : ሰኔ 12/2018 ዓ.ም
📷 ፈለገ ቅዱሳን ሚድያ
19/06/2026
"ቦዠባር ሀይቅ"
ቦዠባር /ሰጌሜ/ ሀይቅ ጅግ ውብና ለቱሪስት ቀልብ የሚስብ ሀይቅ የሚገኘው በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በቦዠባር ከተማ ሲሆን ከዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ በ 70 km እርቀት እንዲሁም ከወረዳው ዋና ከተማ አገና በ28 km እንዲሁም ከቦዠባር ከተማ በቅርብ ቦርቀት ላይ ይገኛል።
ሀይቁ በእዣ ወረዳ ከሚገኙ ታዳጊ ከተሞች መካከል አንዱ በሆነው የቦዠባር ከተማ ስያሜ የያዘ ሲሆን ከወልቂጤ ወደ ቡታጀራ በሚወስደው የአስፋልት መንገድ እና ከዘቢደር ተራራ ጫፍ ላይ ይገኛል።
🇪🇹የቦዠባር ሀይቅ ስፋቱ 200m ሲሆን ቁመቱ 300 m ያህል ይረዝማል እንዲሁም ጥልቀቱ 20 m ያህል ነው ።
የቦዠባር ሀይቅ/ ሀይቅ የቱሪስት ቀልብ የሚስብ ውብ የተፈጥሮ ሀይቅ ከዋናው አስፖልት 5 ደቂቃ በእግር የሚያስገባ ነው።
ከተፈጥሮ ሀይቅነቱ በተጨማሪ በዙሪያው በአረንጓዴ እፅዋት መሸፈኑና እንዲሁም ዳክዬና ሌሎች የአእዋፋት ዝርያዎች የሚገኙበት ሲሆን በአካባቢው የጉራጌ መንደሮች ውስጥ የሚገኝ በመሆኑ ሀይቁን የበለጠ ትኩረት የሚስብ ልዩ ቦታ ያደርገዋል።
መጥተው እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል ።
Visit Gurage
Visit Ethiopa
📸 credit EBS TV
18/06/2026
ገነንዳ ጉራጌ
አለም ዋንጫ ላይ 💪
18/06/2026
ሰላም ለአለም 🙌
15/06/2026
ምን አይነት ብርታት ነው?
በሕክምና ዕርዳታ የኦክስጅን ሲሊንደር በጀርባ ጭነው ሥራቸውን የሚሰሩት አባት።
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ 🙌
15/06/2026
አረቅጥ 💪🙌❤️
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the public figure
Address
Addis Ababa