KB Properties
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from KB Properties, Entrepreneur, Bole, Addis Ababa.
አዲስ ሳይት ቦልጋሪያ አፍሪካ ህብረት ፍትለፊት ቴምር ሪልስቴት ለ ሽያጭ ይዞላቹ መጥተዋል።
✅ 100% ሲከፍሉ 30% ቅናሽ ይኖሮታል
✅ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ ከ 15%-25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
✅ ቀስ እያሉ መክፈል ለሚፈልጉ ቅድመ ክፍያ = 20%
🛏️ ባለ 1 መኝታ 69 ካሬ ጅምሮ
🛏️ ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ ጀምሮ
🛏️ ባለ 3 መኝታ 126 ካሬ ጀምሮ
ዋጋ እና አከፍፈል
👉 ባለ 1 መኝታ 69 ካሬ
🏦 ጠቅላላ ክፍያ = 7,935,000ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ 20% = 1,587,00ብር
ጠቅላላ ክፍያ 100% ሲከፈል = 5,554,500ብር
👉 ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ
🏦 ጠቅላላ ክፍያ = 9,430,000ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ 20% = 1,886,000ብር
ጠቅላላ ክፍያ 100% ሲከፈል = 6,601,000ብር
👉 ባለ 3 መኝታ 126 ካሬ
🏦 ጠቅላላ ክፍያ = 14,490,000ብር
🏦 ቅድመ ክፍያ 20% = 2,898,000ብር
ጠቅላላ ክፍያ 100% ሲከፈል =10,143,000 ብር
📌 ቡልጋሪያ የንግድ ሱቅ
ሙሉ ክፍያ=3,900,000 ብር ጅምሮ
ቅድመ ክፍያ=900,000 ብር ጅምሮ
☑️ ከ 69 ካሬ -157 ካሬ የሚደርስ የካሬ አማራጮች አሉን።
ተጨማሪ ሳይቶች
👉ሳርቤት
👉አዋሬ
👉ፒያሳ
👉አያት
👉ጋርመንት
👉አያት ፈርስቤት
👉በተጨማሪ የንግድ ሱቆች በቃሊቲ ገላን ካንድሚንየም አከባቢ
ከ26 ካሬ ጀምሮ በ2.5 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ በ500ሺ ብር ቅድም ክፍያ አቅርበዋል ።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
0937424527
#ቴምርሪልእስቴት
#ቴምርፕሮፐርቲስ
🎯ቡልጋሪያ መብራት ፊት ለፊት
ከ Temer property የንግድ ሱቆች። እና አፓርትመንት ቤቶች
📍 ቡልጋሪያ (የንግድ ሱቅ)
👉 ግራውንድ: ሙሉ ክፍያ = 9 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 3.5 ሚሊየን ብር
👉 1ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 6.5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 2.5 ሚሊዮን ብር
👉 2ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 5.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 2 ሚሊዮን ብር
👉 3ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ = 4.5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ = 1.3 ሚሊዮን ብር
👉 4ኛ እና 5ኛ ወለል: ሙሉ ክፍያ 3.9ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ = 900 ሺህ ብር
📍 አፓርትመንት ቤቶች
የቤቶቹ ስፋት
ባለ 1 መኝታ፡ ከ 73 ካሬ ሜትር
ባለ 2 መኝታ፡ ከ 90 ካሬ ሜትር ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ፡ ከ 126 ካሬ ሜትር ጀምሮ
የሽያጭ ዋጋ (በካሬ ሜትር)
ከ 7ኛ - 10ኛ ፎቅ፡ 120,000 የኢትዮጵያ ብር
ከ 11ኛ - 13ኛ ፎቅ፡ 115,000 የኢትዮጵያ ብር
የክፍያ ሁኔታ እና ቅናሽ
ቅድመ ክፍያ፡ 20%
ልዩ ቅናሽ፡ 70% ቅድመ ክፍያ ለሚፈጽሙ ደንበኞች 30% ቅናሽ ይደረጋል።
➡️ነግደው የሚያተርፍበት፤አከራይተው የተሻለ ገቢ የሚያመጣልዎ!!!
➡️Fixed Price ሲሆን የዋጋ ጭማሪ የማያሰጋዎ
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇
0937424527
ይደውሉ
ከ RG & Family Real Estate
ቦሌ አደይ አበባ እስተድየም ፊትለፊት የ ንግድ ሱቅ ግራውንድ ላይ ከ 11 ካሬ ጀምሮ ቅድመ ክፍያ 1,100,000 ሚልዮን ጀምሮ በሽያጭ ላይ
0937424527
20/10/2025
እንዳያመልጣችሁ የአያት አክሲዮን ሊጠናቀቅ ነው
ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT! የኩባንያውን አክሲዮኖች ለመጨረሻ ጊዜ ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።
የተሰማራባቸው መስኮች
📌በሪል ስቴት ልማት
📌በሆቴልና ቱሪዝም
📌በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ
📌በትምህርት ኢንቨስትመንትና
📌 በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት
:➛ከ51% እስከ 55% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!
የ 2015ዓም ትርፍ 44%
የ 2015 ዓም ትርፍ 51.3%
የ 2016ዓም ትርፍ 46% አከፋፍለናል
የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሂሳብ...
➛ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው
➛ 5% የአገልግሎት ክፍያና
➛ 40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።
ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 2500 አክሲዮን በብር:- 250,000ብር
➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5% = 112,500 ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል
ከፍተኛ አክሲዮን መጠን
➛ብዛት:- 20,000,000 አክሲዮን
➛ቅድመ ክፍያ: 40%+5%= 900,000,000 ብር
ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል
:
☎️ +251937424527
WhatsApp ,telegram ,,
በሁሉም አማራጮች ያገኙናል
30/04/2025
በጉጉት የተጠበቀው አያት-ካዛንቺስ መንደር
እጅግ ውብ ዕይታዎች ያሉት በደማቁ ካዛንቺስ
በ 15%ቅድመ ክፍያ
በግቢው ውስጥ
➤ ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
➤ እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
➤ መዋኛ ገንዳ
➤ የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
➤ ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ7/24 ጥበቃ ጋር
➤ የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች
በጊቢው ዙሪያ
➤ ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
➤ አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
➤ የእምነት ተቋማት
የቤቶቹ ዕይታ
➤ ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
➤ ወደ ጫካ
➤ ወደ ወንዝ ዳር ልማት
➤ ወደ ወተር ፓርክ
ለበለጠ መረጃ
0937424527 ይደውሉ።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Culinary Team
Attire
Contact the public figure
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa